ከ«ባሕር-ዳር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

571 bytes added ፣ ከ14 ዓመታት በፊት
ባህርዳር ውሕደት ተፈጸመ
(fix bracket)
(ከባህርዳር ውሕደት ተፈጸመ)
'''ባሕር-ዳር''' በሰሜን-ምዕራብ [[ኢትዮጵያ]] የምትገኝ ከተማ ስትሆን የ[[አማራ ክልል]] [[ዋና ከተማ]] ናት። ከተማዋ በቀድሞው [[ጎጃም]] ክፍለ ሓገር ውስጥ ከ[[ጣና ሐይቅ]] ደቡባዊ ጫፍ ላይ ተቀምጣ ስትገኝ ባህር ዳር እንደ [[መቀሌ]]ና [[ደሴ]] የወረዳ ደረጃ ያላት ስፔሻል ዞን ናት። በማዕከላዊ ስታትስቲክ ትመና የ167,261 ህዝብ ከነሱም መሃከል የ86,355 ወንዶችና የ80,906 ሴቶች መኖሪያ ከተማ ናት። 1700 ሜትር ከባሕር ወለል በላይ ትገኛለች።
{{ውሕደት|ባህርዳር}}
 
ባሕር-ዳር ከ[[አዲስ አበባ]] 310 ኪ.ሜ ወደ ሰሜን-ሰሜን ምዕራብ ትገኛለች። ባህር ዳር ከ[[ጢስ አባይ]] በ30 ኪሎመተር ስለምትርቅ ለጎብኚዎች አመቺ ቦታ ላይ ናት። ባህር ዳር የአንድ የአስፋልት ንጣፍ ያለው ኤርፖርት የሰፊ ገበያና የተለያዩ የመዝናኛ ቤቶች መቀመጫ ናት።
'''ባሕር-ዳር''' በሰሜን-ምዕራብ [[ኢትዮጵያ]] የምትገኝ ከተማ ስትሆን የ[[አማራ ክልል]] ዋና ከተማ ናት። ከተማዋ በ[[ጣና ሐይቅ]] ደቡባዊ ጫፍ ላይ ትገኛለች። በ1994 ዓ.ም. እ.ኤ.አ. ሕዝብ ብዛቷ 96,140 ሲሆን 1700 ሜትር ከባሕር ወለል በላይ ትገኛለች። ባሕር-ዳር ከ[[አዲስ አበባ]] 310 ኪ.ሜ ወደ ሰሜን-ሰሜን ምዕራብ ትገኛለች።
 
[[Category:ከተሞች]]
20,425

edits