ከ«ዶን ወንዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

20 bytes added ፣ ከ12 ዓመታት በፊት
robot Adding: scn:Don (ciumi); cosmetic changes
(roboto aldono de: bg, bs, ca, cs, cv, cy, da, de, el, eo, es, et, eu, fi, fr, gl, he, hr, hu, is, it, ja, ko, la, lt, nl, nn, no, pl, pt, ro, ru, sh, simple, sk, sr, sv, tr, uk, vi, zh)
(robot Adding: scn:Don (ciumi); cosmetic changes)
'''የዶን ወንዝ''' ([[ሩስኛ]]፦ '''Дон''') በ[[ሩሲያ]] የሚገኝ ዋና ወንዝ ነው። መነሻው [[ኖቮሞስኮቭስክ]] በሚባለው ከተማ ሲሆን እስከ [[አዞቭ ባሕር]] ድረስ የፈስሳል።
 
በጥንታዊ ዘመን አገሩ [[እስኩቴስ]] በተባለው ግዜ ግሪኮች ወንዙን «ጣናይስ» አሉት። የግሪክ ነጋዴዎች [[ጣናይስ]] የተባለ ቅኝ ከተማም በአፉ መሠረቱ።
 
ከ[[1722]] ዓ.ም. አስቀድሞ ይህ ወንዝ የ[[አውሮፓ]]ና የ[[እስያ]] ጥንታዊ ጠረፍ ሆኖ ይቆጠር ነበር። በዚያን አመት የአውሮፓ ጠረፍ እስከ [[ኡራል ወንዝ]] እንዲዘረጋ የሚል ሀሣብ ለመጀመርያ ግዜ ቀረበ።<ref>[http://books.google.com/books?id=jrVW9W9eiYMC&pg=PA8&dq=%22suggested+that+Europe%27s+boundary%22 Europe: A History, by Nirman Davies, p. 8]</ref>
በ[[ሀንጋሪ]] [[አፈ ታሪክ]] ዘንድ፣ ወንድማማች [[ሁኖርና ማጎር]] በዚህ ሸለቆ አዳኞች ሆነው ኖሩ።
 
== ነጥቦች ==
<references/>
 
[[ro:Don (Rusia)]]
[[ru:Дон]]
[[scn:Don (ciumi)]]
[[sh:Don]]
[[simple:River Don]]
17,486

edits