ከ«ሞልዶቭኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ሞልዶቭኛ''' ('''молдовеняскэ''' / '''moldovenească''' ሞልዶቨኛስክዕ) በ[[ሞልዶቫ]] ሬፑብሊክና በ[[ትራንስኒስትሪያ]] የሚናገር የ[[ሮማንኛ]] አይነት ነው። በሞልዶቫ ሕገ መንግሥት መሰረት ሞልዶቭኛ የአገሪቱ መደበኛ ቋንቋ ሲሆን አብዛኞቹ የቋንቋ ምሁሮች ግን ከይፋዊ ሮማንኛና ከይፋዊ ሞልዶቭኛ መካከል ምንም ልዩነት የለም ባዮች ናቸው።
 
ሞልዶቭኛ ማለት ደግሞ የሞልዶቫና የስሜን [[ሮማንያ]] ቀበሌኛ ሊሆን ይችላል።