ከ«ፐርል በክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
robot Adding: da:Pearl S. Buck
robot Adding: an:Pearl Buck; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[Imageስዕል:Pearl_buck.jpg|thumb|right]]
'''ፐርል በክ''' በስነ-ጽሁፍ የኖቤል ተሸላሚ (1938) ለመሆን የበቃች [[አሜሪካ]]ዊት ደራሲ ናት። በክ ጁን 26 ቀን 1982 ዓ.ም በ[[ምእራብ ቨርጂኒያ]] ሂልዝቦሮ በተባለ ቦታ ተወለደች። ወላጆቿ [[ፕሬስብቴርያዊ]] ሚሲዮኖች የነበሩ ሲሆን ብዙውን የሚሲዮን ስራቸውን በ[[ቻይና]] ነው ያሳለፉት። በዚሁ የተነሳ በክ ከልጅነቷ ጀምሮ [[እንግሊዝኛ]]ን ብቻ ሳይሆን [[ቻይንኛ]]ንም አቀላጥፋ ትናገር ነበር።
 
መስመር፡ 10፦
ፐርል በክ በ1973 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ስትለይ ከ70 በላይ ስራዎቿ ታትመውላታል። መቃብሯም [[ፔኒሲልቬንያ]] ውስጥ በክስ በተባለው ቀበሌ ይገኛል።
 
[[Categoryመደብ:ጸሓፊዎች]]
 
[[an:Pearl Buck]]
[[ar:بيرل بوك]]
[[bg:Пърл Бък]]