ከ«ማይጨው» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ash
 
እነቶ ፈንቶ በእውነተኛ መጣጥፍ ተተካ
መስመር፡ 1፦
'''ማይጨው''' ([[ትግርኛ]] ማይጭው "የጨው ውኃ") በስሜን [[ኢትዮጵያ]] ያለች መንደር ናት። ከ[[ደሴ]] 190 ኪሎ ሜትር ወደ ስሜን በ[[አዲስ አበባ]]-[[አስመራ]] መንገድ በ[[ትግራይ ክልል]] ደቡባዊ ክፍል ስትገኝ ኬክሮሷና ኬንትሮሷ 12°47′N 39°32′E ከፍታዋም 2,479 ሜትር ነው።
ashenafi
 
በ1997 ዓ.ም. ከ[[ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ]] በቀረበው ቁጥር መሠረት የማይጨው ጠቅላላ ሕዝብ ቁጥር 34,379 ሰዎች እንደ ነበር ይገመታል። ከነዚህም 16,702 ወንዶችና 17,222 ሴቶች ነበሩ። በ1984 ብሄራዊ ቆጠራ ግን 19,757 ኗሪዎች ነበሩ።
 
በማይጨው አካባቢ ግጥሚያ በ{{ቀን|31 March}} [[1928]] ዓ.ም. በ[[ጣልያ ጦርነት]] ጊዜ የ[[ፋሺስት]] ሃያላት በመሳርያዎች ምክንያት ድል አድርገው ወደ አዲስ አበባ ቀረቡ።
 
[[Category:ከተሞች]]
[[Category:ትግራይ]]
[[en:Maychew]]
[[es:Maychew]]