ከ«ላሊበላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 18፦
የላሊበላን ከተማ በዋነኛነት ታዋቂ ያረጉዋት ከክ.ል. በኋላ በ13ኛው መቶ ክፍለዘመን እንደ ተሰሩ የሚነገርላቸው 11 አብያተ-ክርስቲያናት ናቸው። በኢትዮጵያ ትውፊት መሰረት እነዚህ አብያተ-ክርስቲያናት በንጉሥ ላሊበላ ዘመን በቅዱሳን መላዕክት እንደተሰሩ የሚታመን ሲሆን ግርሃም ሃንኮክ የተባለው እንግሊዛዊ ፀሃፊ ግን እኤአ በ1993 ዓ.ም ባሳተመውና The Sign and the Seal በተባለው መጽሃፉ አብያተ-ክርስቲያናቱን በማነፁ ሥራ ላይ [[ቴምፕላርስ]] የሚባሉት የመስቀል ጦረኞች ተካፍለዋል ሲል አትቷል። እነዚሀ አብያተ-ክርስቲያናት ውስጥ አርባ ትንንሽ ቤተክርስቲያኖች አሉ። ላሊበላ የሚለውን ስም ያገኘው፣ ነጉስ ላሊበላ ሲወለድ በንቦች ስለተከበበ ነው የባላል። የምናየውን ቤተክርስቲያን የሰራው ንጉስ ላሊበላ ነው ይባላል። ላሊበላ ቤተክርስቲያኑን ዎደታች ነው የሰራው፣ ሌሎቾ ውድ ላይ ሲሆኑ። ንጉስ ላሊበላ ቤተክርስቲያኑን የስራው በመላእክት ተነግሮት ነው ይባላል።
 
በላሊበላ 11 ውቅር ዐብያተ ክርስቲያናት ያሉ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ቤተ ጊዮርጊስ (ባለ መስቀል ቅርፁ) ሲታይ ውሃልኩን የጠበቀ ይመስላል። ቤተ መድሃኔ ዓለም የተባለው ደግሞ ከሁሉም ትልቁ ነው።
 
{{የኢትዮጵያ_መረጃ}}