ከ«ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
ለ[[አለም ጽሕፈቶች]] ወላጅ ሆነው የሚታስቡ 2 ተመሳሳይ ጽሕፈቶች ተገኝተዋል፣ እነሱም "ጥንታዊ የሲና ጽሕፈት"ና "የዋዲ ኤል ሖል ጽሕፈት" ይባላሉ። "ዋዲ ኤል ሖል" በ1999በ[[1999 እ.ኤ.አ.]] በ[[ግብፅ]] ተገኝቶ ዕድሜው ከክ.በ. 1800 ዓመት ሲገመት የጥንታዊ ሲና ጽሕፈት በ1904በ[[1904 እ.ኤ.ኣ.]] በ[[ደብረ ሲና]] በኩል ተገኝቶ ከክ.በ. 1500 ዓመት የተጻፈ ይታመናል።
 
==ጥንታዊ የሲና ጽሕፈት==
መስመር፡ 8፦
ይህ ጽሕፈት በግብጽ መካከል ተግኝቶ በሴማዊ ሠራተኞች እንደ ተቀረጸ ይታስባል። የፊደሎቹ ቅርጽ ለግብጽኛ ስዕል ጽሕፈት ([[ሀይሮግሊፍ]]) ተመሳሳይ ነው። ለጥንታዊ ሲና ጽሕፈት ደግሞ ይመሳሰላል። ስለዚህ ሰራተኞቹ ስእሎቹን ተበድረው ለራሳቸው ቋንቋ የሚስማማ ድምጽ እንደ ሰጡት ይታመናል።
 
ለምሳሌ በጥንታዊበ[[ጥንታዊ ግብጽኛ]] ቋንቋ እባብ ማለት "ጀት" ነበር። ስለዚህ በግብጽ ጽሕፈት የእባብ ስዐል "ጀ" ለማመልከት ጠቀመ። ነገር ግን በግብጽ ለኖሩት ሴማዊ ሰራተኞችና አገልጋዮች በቋንቋቸው የእባብ ስም በ "ነ" ስለ ጀመረ የእባብ ምልክት ከ "ጀ" ወደ "ነ" ተዛወረ።
 
እንዲሁም ውሃ በግብጽኛ "ነት" ስለነበር የውሃ ምልክት በድምጹ "ነ" ለመጻፍ ይጠቅም ነበር። ደግሞ ለሴማውያንለ[[ሴማውያን]] የውሀ ስም በ "መ" ስለጀመረ (ማይ) የውሀ ምልክት በጽህፈታቸው "ነ" ሳይሆን "መ" እንዲሆን ተደረገ።
 
{| border="1" cellpadding="5" cellspacing="0" style="border-collapse: collapse;text-align:center;"
መስመር፡ 77፦
|[[Image:Himjar ja.PNG]]
|style="font-size:200%"| የ
| [[የመን (ፊደል)]] (የማን)
|-----
|<hiero>D46</hiero> ("ደ")
መስመር፡ 101፦
|[[Image:Himjar nun.PNG]]
|style="font-size:200%"| ነ
| [[ነሐስ (ፊደል)]]
|-----
|<hiero>R11</hiero>
መስመር፡ 113፦
|[[Image:Himjar ajin.PNG]]
|style="font-size:200%"| ዐ
| [[ዐይን (ፊደል)]]
|-----
|<hiero>D21</hiero> ("ረ")