ከ«ነጨሪኸት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 4፦
የሱ መቃበር ሀረም ከሁሉ አስቀድሞ የተገነባው ሀረም ሲሆን ከተደረቡ ደረጃዎች ተሠራ እንጂ እንደ ኋለኞቹ ሀረሞች ቅርጽ አልነበረም። በዚህ ወቅት በ[[ግዮን ሸለቆ]] የኖሩት ሕዝቦች የነገሥታትን ሕንጻዎች በግድ ይሠሩ ጀመር።
ነጨሪኸት ደግሞ ዘመቻ በ[[ሲና]] አካባቢ አድርጎ፣ በዚያ በአለት በተቀረጸው ጽሕፈት የሴት ወገንና የሔሩ ወገን ምልክቶች ይታያሉ። ከነጨሪኸት በፊት የነገሡት ፈርዖኖች [[ፐርብሰን]]ና [[ኃሠኸምዊ]] የሴት ወገን ምልክት ወደ አርማቸው ጨምረው ቢሆንም፣ የነጨሪኸት አርማ ([[ሰረኽ]]) ግን የሔሩ ምልክት (ጭላት) ብቻ አሳየ።
[[File:Egypt.Saqqara.DjosersPyramid.01.jpg|thumb|left|200px|የተደረጀው ሀረም]]
|