ከ«መስከረም ፪» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 7፦
* [[1184]] - በ[[መስቀል ጦርነት]] የ[[እንግሊዝ]] ንጉስ [[1 ሪቻርድ]] በ[[ሳላዲን]] ላይ በ[[አርሱፍ ውግያ]] አሸነፈ።
* [[1442]] - በ[[ቱሙ ምሽግ ውግያ]] የ[[ሞንጎል]] ሃያላት የ[[ቻይና]]ን ንጉስ ማረኩ።
* [[1506]] - የ[[ስኮትላንድ]] ንጉስ [[4 ጄምስ]] [[እንግሊዝ]] ወርሮ በ[[ፍሎደን ሜዳ ውግያ]] ሞቶ ተሸነፈ።
* [[1935]] - የጓደኞች ወታደርና 1,800 የ[[ጣልያ]] እስረኞች ተሸክማ [[ላኮኒያ]] የምትባል መርከብ [[አፍሪካ]]ን ስትቀርብ በ[[ጀርመኖች]] ተተኩሳ ሰጠመች።
* [[1970]] - የጸረ-[[አፓርትሃይድ]] ወኪል [[ስቲቭ ቢኮ]] በ[[ደቡብ አፍሪካ]] ፖሊስ ታስሮ ተገደለ።