All logs - መዝገቦች ሁሉ

ይኸው መዝገብ ሁሉንም ያጠቅልላል። 1) የፋይሎች መዝገብ 2) የማጥፋት መዝገብ 3) የመቆለፍ መዝገብ 4) የማገድ መዝገብ 5) የመጋቢ አድራጎት መዝገቦች በያይነቱ ናቸው።

ከሳጥኑ የተወሰነ መዝገብ አይነት መምረጥ ይችላሉ። ከዚያ ጭምር በብዕር ስም ወይም በገጽ ስም መፈለግ ይቻላል።

Logs / መዝገቦች
  • 20:58, 28 ዲሴምበር 2021 Wikitewedaje ውይይት አስተዋጽኦ created page ስዩም ይዘንጋው ድንቁ (ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በፊልም ፤ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እናስተዋውቃለን፡፡ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ፕሮጀክቶቻቸውን ለሚደግፉ ሰዎች ይጠቅማል ብለን እናምናለን፡፡ በ5 ዘርፎች ትልቅ ስራ ሰርተዋል ብለን ያመንባቸውን ሰዎች ታሪክ እናቀርባለን፡፡ ይህ የማስተዋወቅ ስራ ውድድር ሳይሆን በሙያው የተለየ ሚና ያበረከተ ማንኛውም ሰው ታሪኩ የሚሰነድበት ነው፡፡ ከሚድያ ዘርፍ ታሪኩ የሚቀርብለትም ኢዮብ ስዩም ተፈሪ ነው፡፡)
  • 20:09, 28 ዲሴምበር 2021 Wikitewedaje ውይይት አስተዋጽኦ created page ተወዳጅ የሚድያ እና የኮሚኒኬሽን ማዕከል (ተወዳጅ የሚድያ እና የኮሚኒኬሽን ማዕከል በየካቲት 2 1996 በ4 የቤተሰብ አባላት በአዲስ አበባ ከተማ ተመሰረተ፡፡ ድርጅቱ ተወዳጅ የተሰኘች ማስታወቂ ያ ጋዜጣ በማሳተም ወደ ሚድያ ስራ አንድ ብሎ ገባ፡፡ አካፑልኮ ቤይ የተሰኘውንም መጽሀፍ በ1996 ሚያዝያ ወር ላይ ለአንባቢ ለማቅረብ ችሏል፡፡ ድርጅቱ ከታህስስ 6 2009 ጀምሮ ታሪክን በሲዲ በሚለው ፕሮጀክቱ ስር የ44 ታላላቅ ኢትዮጵያውያንን ታሪክ በሲዲ ሊያሳትምና ሊያስመርቅ ችሏል፡፡ በተጨማሪም እንደ ማማ በሰማይ ፤ ሀዊ ፤ ማህሌት የመሳሰሉት ወደ 11 የሚጠጉ መጽሀፎችን ወደ ድምጽመጽሀፍ በመቀየር ስራ ላይ ብዙ አበርክቷል፡፡ ተወዳጅ ሚድያ በህዳር 2011 በሲዲ ያሳተመው አንዱ ስራ በአምባሳደር ዘውዴ ረታ የተጻፈው የ‹‹ኤርትራ ጉዳይን›› ነው፡፡ ይህ መጽሀፍ ከ20 አመት በፊት ታትሞ ለንባብ የበቃና ትልቅ ከበሬታን ያገኘ ነ) Tag: Visual edit
  • 19:50, 28 ዲሴምበር 2021 Wikitewedaje ውይይት አስተዋጽኦ created page ዕዝራ እጅጉ ሙላት (ዕዝራ እጅጉ ሙላት በዚህ ሙያ ከ 1992 አንስቶ ለ21 ዓመታት አገልግሎት የሰጠ ሲሆን በአዲስ አድማስ ፤በዘፕሬስ፤በሩህ በአዲስ ልሳን ጋዜጦችና በቁምነገርና በፋሽን መጽሄቶች ላይ ከሪፖርተርነት እስከ ም/ዋና አዘጋጅነት የደረሰ ነው፡፡በ1995 ደግሞ በዮቴክ ኮንስትራክሽን በፐርሶኔልነት አገልግሏል፡፡ በእነዚህ ጊዜያትም ከ600 በላይ ጽሁፎችን የጻፈ ሲሆን በ1996 እና በ1999 ላይም ‹‹አካፑልኮ ቤይና ›› ፤ ‹‹ኔትወርክ ማርኬቲንግ›› የተሰኙ መጽሀፍትን ለህትመት ማብቃት የቻለ ነው፡፡ከዛም ቀደም ብሎ ‹‹እፍታ›› ቅጽ3 በተሰኘው የወጎች መድብል አንድ ጽሁፍ በበ1992 ሊወጣለት ችሎአል፡፡ከ1986-1993 ለ 7 አመት ያህል በለገዳዲ ሬድዮ በነጻ በጽሁፍ አቅራቢነት ሰራ፡፡ ከ1987-1989 በኩኩሉ የልጆች መጽሄት በታዳጊነት እድሜ አገለገለ፡፡ ከ 1996 እስከ 2000 ድረስም ለ 5) Tag: Visual edit
  • 14:50, 28 ዲሴምበር 2021 Wikitewedaje ውይይት አስተዋጽኦ created page የኢትዮጵያውያን ታሪክ ከአንጋፋ እስከ ዘመነኛ በተወዳጅ ሚድያ (ffff) Tag: Visual edit
  • 00:01, 28 ዲሴምበር 2021 Wikitewedaje ውይይት አስተዋጽኦ created page ጸጋ ታሪኩ (ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በፊልም ፤ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እናስተዋውቃለን፡፡ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ፕሮጀክቶቻቸውን ለሚደግፉ ሰዎች ይጠቅማል ብለን እናምናለን፡፡ በ5 ዘርፎች ትልቅ ስራ ሰርተዋል ብለን ያመንባቸውን ሰዎች ታሪክ እናቀርባለን፡፡ ይህ የማስተዋወቅ ስራ ውድድር ሳይሆን በሙያው የተለየ ሚና ያበረከተ ማንኛውም ሰው ታሪኩ የሚሰነድበት ነው፡፡ ከሚድያ ዘርፍ ታሪኩ የሚቀርብለትም ኢዮብ ስዩም ተፈሪ ነው፡፡)
  • 23:57, 27 ዲሴምበር 2021 Wikitewedaje ውይይት አስተዋጽኦ created page አብይ ኤፍሬም ሞትባይኖር Abiy Ephrem Motbaynor (vvvv) Tag: Visual edit
  • 23:54, 27 ዲሴምበር 2021 Wikitewedaje ውይይት አስተዋጽኦ created page አባል ውይይት:Wikitewedaje (ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በፊልም ፤ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እናስተዋውቃለን፡፡ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ፕሮጀክቶቻቸውን ለሚደግፉ ሰዎች ይጠቅማል ብለን እናምናለን፡፡ በ5 ዘርፎች ትልቅ ስራ ሰርተዋል ብለን ያመንባቸውን ሰዎች ታሪክ እናቀርባለን፡፡ ይህ የማስተዋወቅ ስራ ውድድር ሳይሆን በሙያው የተለየ ሚና ያበረከተ ማንኛውም ሰው ታሪኩ የሚሰነድበት ነው፡፡ ከሚድያ ዘርፍ ታሪኩ የሚቀርብለትም ኢዮብ ስዩም ተፈሪ ነው፡፡)
  • 11:09, 27 ዲሴምበር 2021 User account Wikitewedaje ውይይት አስተዋጽኦ was created automatically