All logs - መዝገቦች ሁሉ
ይኸው መዝገብ ሁሉንም ያጠቅልላል። 1) የፋይሎች መዝገብ 2) የማጥፋት መዝገብ 3) የመቆለፍ መዝገብ 4) የማገድ መዝገብ 5) የመጋቢ አድራጎት መዝገቦች በያይነቱ ናቸው።
ከሳጥኑ የተወሰነ መዝገብ አይነት መምረጥ ይችላሉ። ከዚያ ጭምር በብዕር ስም ወይም በገጽ ስም መፈለግ ይቻላል።
- 21:57, 9 ሜይ 2022 መዝገበ አእምሮ ውይይት አስተዋጽኦ created page አብርሀም ጸሀዬ (አብርሀም ጸሀዬ 1990ዎቹ አብርሀም ጸሀዬ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል እንዲመሠረት ያደረገ ነው፡፡ የስልጠና ተቋሙ በርካታ አቅም ያላቸው ፤ የሚድያ ፍቅር ያሳደሩ ሰዎች ወደየመገናኛ ብዙኃኑ እንዲቀላቀሉ ያደረገ ነው። ይህ መዝገበ-አእምሮ መጽሐፍ ሲዘጋጅ የኢካሽ ሰልጣኞች ትልቁን ድርሻ ወስደዋል፡፡ አንድ ወዳጁ ስለእርሱ ሲናገር "ከዋናው አብርሃም ቀጥሎ ያለ አብርሃም ነው" ይለዋል። በእርግጥም የበርካታ ሀገር ገንቢ ወጣት ጋዜጠኞች አባት መሆን ችሏል፤ አብርሃም ፀሐዬ። 'ሀገር በጋዜጠኝነት ይገነባል' የሚል ፅኑ እምነቱን በተግባር የገለጠበት የጋዜጠኝነት ማሠልጠኛ ተቋም አቋቁሞ በአጫጭር ሥልጠናዎች አማካይነት ብዙዎችን ከሕልማቸው እያገናኘ ነው። የቱ ጋር ጋዜጠኝነትን እንደወደደ አያስታውስም፤ መቼ በጋዜጠኝነት እንደተሳበ አያውቅም፤ እንዴት ጋዜጠኝነት እንደማረከው ልብ) Tag: Visual edit
- 21:51, 9 ሜይ 2022 መዝገበ አእምሮ ውይይት አስተዋጽኦ created page ቤርሳቤህ ጌቴ (bbbb) Tag: Visual edit
- 21:40, 9 ሜይ 2022 መዝገበ አእምሮ ውይይት አስተዋጽኦ created page ጌጡ ተመስገን- (ጌጡ ተመስገን-1990 ጋዜጠኛ ጌጡ ተመስገን፤ ነሐሴ 24/1968 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ተወለደ፡፡ የአንደኛ እና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በአጼ ዘርዓያዕቆብ፤ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ በሽመልስ ሀብቴ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተምሯል፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን የመጀመሪያ ዲግሪውን ተቀብሏል። በእፎይታ መጽሔት እና ጋዜጣ ላይ የማኅበራዊ፣ የጤና እና ኪነ ጥበብ አምድ አዘጋጅ ሆኖ ያገለገለው ጋዜጠኛ ጌጡ ተመስገን፤ በተለይ ከህትመት ሚዲያው አንባብያን ጋር ትውውቅ የፈጠረው ለቁም ነገር መጽሔት እና ለሪፖርተር ጋዜጣ ያበረክታቸው በነበሩት የተለያዩ ጽሑፎቹ ነበር፡፡ ከሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም. ጀምሮ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በሪፖርተርነት የተቀጠረው ጌጡ ተመስገን በ12 ዓመታት ቆይታ በዜና߹ በአፍሪካ ጆርናል እና በ120 ዝግጅት ክ) Tag: Visual edit
- 21:33, 9 ሜይ 2022 መዝገበ አእምሮ ውይይት አስተዋጽኦ created page ኢሳያስ አስራት (gggggg) Tag: Visual edit
- 21:20, 9 ሜይ 2022 መዝገበ አእምሮ ውይይት አስተዋጽኦ created page እዝራ እጅጉ (mmmm) Tag: Visual edit
- 21:19, 9 ሜይ 2022 መዝገበ አእምሮ ውይይት አስተዋጽኦ created page አባል ውይይት:መዝገበ አእምሮ (ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በፊልም ፤ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እናስተዋውቃለን፡፡ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ፕሮጀክቶቻቸውን ለሚደግፉ ሰዎች ይጠቅማል ብለን እናምናለን፡፡ በ5 ዘርፎች ትልቅ ስራ ሰርተዋል ብለን ያመንባቸውን ሰዎች ታሪክ እናቀርባለን፡፡ ይህ የማስተዋወቅ ስራ ውድድር ሳይሆን በሙያው የተለየ ሚና ያበረከተ ማንኛውም ሰው ታሪኩ የሚሰነድበት ነው፡፡ ከሚድያ ዘርፍ ታሪኩ የሚቀርብለትም ኢዮብ ስዩም ተፈሪ ነው፡፡)
- 21:17, 9 ሜይ 2022 User account መዝገበ አእምሮ ውይይት አስተዋጽኦ was created