ከ«አይን (ሥነ አካል)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata) - The interwiki article is not good
ጽሑፉ በ«ፈጣሪ ኦሮሚያን ከክፉ አይን ይጠብቅልን።» ተተካ።
Tags: Replaced Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
ፈጣሪ ኦሮሚያን ከክፉ አይን ይጠብቅልን።
{| class="toccolours" style="width:20em; margin:0 0 0.5em 1em; float:right;"
|- style="text-align:center;"
! style="background:dimgray; color:#000000;" colspan="2" | ''Eye''
|- style="text-align: center;"
{{!}} colspan="2" {{!}} [[ስዕል:Schematic diagram of the human eye en.svg|250px|center|]]
{{!}}- style="text-align: center; line-height: 1;"
{{!}} colspan="2" {{!}} <small>የሰው ልጅ አይን.</small>
|- style="text-align: center;"
 
{{!}} colspan="2" {{!}} [[ስዕል:Krilleyekils.jpg|250px|center|]]
{{!}}- style="text-align: center; line-height: 1;"
{{!}} colspan="2" {{!}} <small>ኮምፓውንድ አይን [[የአንታርክቲ ቅሪል]]</small>
|}
 
'''አይን''' የ[[ብርሃን]]ን መኖር የሚያሳውቅ [[የስሜት ህዋስ]] ነው። ይህንንም ተግባር የሚፈጽመው አሱ ላይ ያረፈውን ብርሃን ወደ ኮርንቲና ኬሚካል በመቀየር ያንን መልእክት በነርቮቻችን አድርጎ ወደ አንጎላችን በማሻገር ነው። ብዙ ህይወት ያላቸው ነገሮች አይን አላቸው ነገር ግን የሁሉም አይን አንድ አይነት ሃይል ወይም ተፈጥሮ የለውም። ለምሳሌ የጥቃቅን እንስሶች አይን እንደሰው ልጅ አይን አካባቢያቸውን በሚገባ ለይተው እንዲያዩ ሳይሆን የሚረዳቸው እንዴው ለወጉ የብርሃንን መኖር ወይም አለመኖር ብቻ እንዲያውቁ ነው የሚረዳቸው። ሌሎች ታላላቅ እንስሳት በጣም የተወሳሰብ አይን ሲኖራቸው አይናቸውም ከ[[አዕምሮ]]አቸው ጋር የሚያያዙባቸው የ[[ነርቭ]] ክፍሎች እንዲሁ የተወሳሰቡ ናቸው። ባጠቃላይ 96% የሚሆን በምድራችን የሚኖሩ እንስሶች የተወሳሰቡ አይኖች ሲኖሩዋቸው እነዚህ የተወሳሰቡ አይኖች በ10 ዓይነት ለይቶ የማየት ችሎታ ይከፈላሉ።
 
<gallery>
ስዕል:Menschliches auge.jpg|ዐይን
ስዕል:Coupe oeil.jpg|ዐይን
</gallery>
== ተጨማሪ ይዩ ==
* [[ጆሮ]]
* [[ቆዳ]]
* [[አፍ]]
* [[ጥርስ]]
* [[አፍንጫ]]
* [[እግር]]
* [[እጅ]]
* [[ጸጉር]]
 
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}
 
[[መደብ:ሥነ አካል]]