ከ«ቡሩንዲ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 37፦
ቡሩንዲ ከዓለም አስር እጅግ ድሀ ሀገራት አንዷ ናት። የዚህ ምክንያት ከሆኑት ውስጥ ጦርነቶች፣ ሙስና፣ የትምህርት አለመስፋፋትና የ[[ኤድስ]] በሽታ ይጠቀሳሉ። የተፈጥሮ ሀብቶቿ [[መዳብ]]ና [[ኮባልት]]ን ይጨምራሉ። ኤክስፖርት ከምታደርጋቸው ምርቶች መካከል ዋናዎቹ [[ቡና]]ና [[ስኳር]] ናቸው።
 
በደህነት ቢያንስ ከኦሮሚያ ትሻላለች
== ታሪክ ==
የመጀመሪያው የቡሩንዲ ነዋሪዎች የ[[ፒግሚ]] ሰዎች ናቸው። ከዛም በ[[ባንቱ]] ሕዝቦች ባብዛኛው ተተክተዋል። በ[[16ኛው ክፍለ ዘመን]] ነጻ መንግሥት ነበረ። ከዛ በ[[1903 እ.ኤ.አ.]] የ[[ጀርመን]] ቅኝ ግዛት ሆነች። በ[[አንደኛው የዓለም ጦርነት]] ጊዜ ወደ [[ቤልጅግ]] ተላለፈች።
 
{{በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}
 
[[መደብ:መካከለኛ አፍሪቃ]]
[[መደብ:ምሥራቅ አፍሪቃ]]