ከ«ዋና ከተማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 380156196.190.80.67 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
adis abeba is capital city of Ethiopians
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
'''ዋና ከተማ''' የአገር ወይም የክፍላገር [[መንግሥት]]in
ethiopia
የሚገኝበት ማዕከላዊ ከተማ ነው። ባለ ሥልጣኖች ሹሞችና መሪዎች ይሠሩበታል።
 
ብዙ ጊዜ ዋና ከተማ የአገሩ ትልቁ ከተማ ይሆናል። ለምሳሌ [[ሞንቴቪዴዮ]] የ[[ኡራጓይ]] ታላቁ ከተማ ከመሆኑ በላይ በተጨማሪ ዋና ከተማው ነው። ቢሆንም ዋና ከተማ ሁልጊዜ ያገሩ አንደኛው ትልቅ ከተማ አይደለም። ለምሳሌ የ[[ዩናይትድ ስቴትስ]] ዋና ከተማ [[ዋሺንግተን ዲሲ]] ሲሆን ከአንደኛው ትልቅ ከተማው ግን ከ[[ኒው ዮርክ ከተማ]] ያንሳል። እንዲሁም የ[[ሕንድ]] ዋና ከተማ [[ኒው ዴሊ]] ከታላቁ ከተማ ከ[[መምባይ]] በጣም ያንሳል።