ከ«የአሜሪካ ብሔራዊ ጦርነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የ12.174.113.113ን ለውጦች ወደ Til Eulenspiegel እትም መለሰ።
Tag: Rollback
No edit summary
Tags: Reverted Visual edit Disambiguation links
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Civil war 1861-1865.jpg|580px|thumb|የአሜሪካ ብሔራዊ ጦርነት]]
'''የአሜሪካ ብሔራዊ ጦርነት''' ከ[[18531861 እ.ኤ.አ.|1861]] እስከ [[18571865 እ.ኤ.አ.|1865]] ዓም ድረስ በ[[አሜሪካ]] ክፍላገራት መካከል የሆነ የእርስ በርስ ጦርነት ነው። [[ባርነት]] እስከዚያ ድረስ ሕጋዊ የነበረባቸው ደቡባዊ ክፍላገራት ተገንጥለው የራሳቸውን መንግሥት [[የአሜሪካ ኮንፌደራት ክፍላገራት]] አወጁ። በፕሬዝዳንት [[አብርሀም ሊንከን]] መሪነት ግን፣ ወደ ስሜን የቀሩት ተባባሪ ክፍላገራት አሸንፈው ኮንፌደራቶቹን ድል አደረጓቸውና ደቡቡን ወደ ኅብረቱ በግድ አስመለሱ። በአራት አመት ጦርነት ውስጥ ምናልባት 1 ሚልዮን ሰዎች ጠፉ። በአገሩ ውስጥ የነበሩት አራት ሚልዮን ባርዮች ያንጊዜ ነጻነታቸውን አገኙ፣ ባርነትም በ[[ሕገ መንግሥት]] ለውጥ ተከለከለ።
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}