ከ«ኢትዮጵያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Rescuing 2 sources and tagging 0 as dead.) #IABot (v2.0.9.5
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 122፦
በ ፰፻ (800) [[ዓመተ ዓለም|ዓመተ-ዓለም]] አካባቢ [[ደአማት]] የሚባል መንግስት በሰሜን ኢትዮጵያና ኤርትራ ተቋቋመ። በሰሜን ኢትዮጵያ የምትገኘው [[የሀ]] የደአማት ዋና ከተማ ነበረች። በ[[የመን (አገር)|የመን]] የሚኖሩት ሳባውያን በደአማት ላይ ተፅዕኖ እንደነበራቸው የሚታመን ሲሆን ይህ ተፅዕኖ ምን ያህል እንደሆነ ግን በእርግጥ አይታወቅም። ወደ ፬፻ (400) ዓመተ-ዓለም አካባቢ የደአማት መንግስት ከስልጣን ሲወድቅ በትናንሽ መንግስቶች ተተካ። ከነዚህ ትናንሽ መንግስቶች አንዱ አክሱም ሲሆን አካባቢውን እንደገና በአንድነት ለመግዛት ችሎ ነበር።
 
የአክሱማውያን ስፈን በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ጠንካራ መንግሥታዊ ማኅበረሰብ ነበር። በ[[ፋርስ]] ፣ [[ሮማ]] እና [[ቻይና]] ይገኙ ከነበሩ ታላላቅ መንግሥታት በወደረኛነት የሚቆጠር ትልቅ ኅይል ነበር። በ4ኛው ምእተ-ዓመት አክሱም ወደ [[ክርስትና]] ተለወጠ። በ፮<sup>ኛው</sup> ምእት ዓመት የአክሱማውያን ግዛታዊ ቁጥጥር የዛሬዋን [[የመን (አገር)|የመን]] ግዛት ይጨምር ነበር። ግን በ፮<sup>ኛው</sup> እና በ ፰<sup>ኛው</sup> አምኣት የአክሱም ሥልጣኔ በ[[እስልምና]] መነሣት እና መስፋፋት ተዳክሞ ለውድቀት በቃ ። ተከታዩ [[የዛጔ ሥርወ-መንግሥት]] ልክ በድንገት እንደተነሳ በድንገት ሲያበቃ ፣ [[ይኵኖ አምላክ]] ሥልጣን በ [[1262|፲፪፻፷፪ (1262)]] ዓ. ም. ጨበጡ ፤ እንዲያም ሲል የ[[ሰለሞናዊው ሥርወ-መንግሥት]]ን መለሱ።
ከዚያም ለብዙ ዘመናት የሰለሞናዊው መንግስት ከጠለ።