ከ«ሥርዓተ ነጥቦች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 379811196.189.17.243 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
No edit summary
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
'''አማርኛ ፦ ሥርዓተ ነጥቦች'''
 
በጽሑፍ ላይ የሰፈረ ሐሳብ (ቋንቋ) መልእክቱ ሳያሻማ ግልጽ ሆኖ እንዲተላለፍ ሥርዓተ - ነጥቦች የጎላ ድርሻ አላቸው። በጽሑፍ ላይ ነጥቦችን አስተካክሎ ካለመጠቀም የተነሳ ዐረፍተ ነገሮችን ያሻማሉ፤ መልእክቶች ይዛባሉ፤ ሐሳቦች ይድበሰበሳሉ። ስለዚህ ሐሳቦችን ግልጽ በሆነ መልኩ በጽሑፍ ለማስተላለፍም ሆነ የተጻፈውን መልእክት በትክክል አንብቦ ለመረዳት ሥርዓተ - ነጥቦችን እና አገልግሎታቸውን በሚገባ ማወቅ ተገቢ ይሆናል።
ብዙዎቻችን ከሁለት ነጥብና ከአራት ነጥብ በስተቀር ሌሎቹን ሥርዓተ - ነጥቦች በሚገባ አንጠቀምም። ለምሣሌ አንዱ ድርብ ሠረዝ (፤) የሚጠቀምበትን ቦታ ሌላው ነጠላ ሠረዝ (፣)/(፥) ይጠቀማል፤ እንዲሁም አንዱ ትእምርተ - ጥያቄ (?) የሚጠቀምበትን ቦታ ሌላው ትእምርተ - አንክሮን (!) ይጠቀማል።
 
ብዙዎቻችን ከሁለት ነጥብና ከአራት ነጥብ በስተቀር ሌሎቹን ሥርዓተ - ነጥቦች በሚገባ አንጠቀምም። ለምሣሌ አንዱ ድርብ ሠረዝ (፤) የሚጠቀምበትን ቦታ ሌላው ነጠላ ሠረዝ (፣)/(፥) ይጠቀማል፤ እንዲሁም አንዱ ትእምርተ - ጥያቄ (?) የሚጠቀምበትን ቦታ ሌላው ትእምርተ - አንክሮን (!) ይጠቀማል። ወጥ የሆነ የአጠቃቀም ስርዓት አይታይም። በርግጥ አንዳንዴ ድርብ ሠረዝን መጠቀም አለመጠቀም የምርጫ ጉዳይ ሊሆን ይችላል። ሐሳቦች ተደራርበው ወይም ተጣምረው እንዲቀርቡ የፈለገ ሰው ድርብ ሠረዝን ተጠቅሞ ሐሳቦቹን በአንድ ዐረፍተ ነገር ሊያጠቃልል ይችላል። በአንጻሩ ደግሞ ሐሳቦቹን ቆራርጦ የተለያዩ ዐረፍተ ነገሮች በማድረግ ለየብቻቸው ሊያቀርብ የፈለገ ሰው አራት ነጥብን መጠቀም ይችላል። ዞሮ ዞሮ የሥርዓተ - ነጥቦችን አጠቃቀም ማወቅ ተገቢ ነው።
 
በአሁኑ ጊዜ በ[[አማርኛ]] ቋንቋ ውስጥ በማገልገል ላይ የሚገኙት ሥርዓተ - ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው።
Line 15 ⟶ 14:
ሀ. የቃላትን መነሻ ፊደል ብቻ በመውሰድ
 
ምሳሌ፡ [የ]ተ. መ. ድ. = [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]]
 
ለ. የአንድን ቃል መነሻና መድረሻ ሆሄ ብቻ በመውሰድ
 
ምሳሌ፡ ወር. = ወታደር
 
1.2 ብርና ሳንቲሞችን እንዲሁም ሙሉና ክፍልፋይ ቁጥሮችን ለመለየት
 
ምሳሌ፡ 9.50 = ዘጠኝ ብር ከሃምሣ ሳንቲም 1.90 = አንድ ነጥብ ዘጠኝ
 
1.3 መለያ ቁጥሮችን ወይም ሆሄያትን ከዋናው ሐሳለመለየት
 
ምሳሌ፡ 1. እግዚአብሔርን መፍራት
 
2. እናት እና አባትን ማክበር
 
ሀ. እግዚአብሔርን መውደድ
 
ለ. ሰዎችን መውደድ
 
(2) ሁለት ነጥብ (፡)
Line 48 ⟶ 29:
 
ምሳሌ 1፡30
 
ይህ የስርዐተ-ነጥብ አይነት በአሁኑ ጊዜ ስዎች ፅሁፍ ሲፅፋ ቃል ለመለየት አይጠቀሙበትም።
 
(3) ሁለት ነጥብ ከሠረዝ (፦)
 
Line 66 ⟶ 44:
4.2 የባለቤት ተጣማሪ ለማቅረብ ወይም ማብራሪያ ለመስጠት
 
ምሳሌ፡ አቶ ገመቹ፣ ጠንካራው ገበሬ፣ ዛሬ ተሸለሙ።
 
4.3 በንግግር ላይ የተንጠለጠልን ሐረግ ከሌላናው ለመለየት
 
ምሳሌ፡ አባቱን ፈርቶ፥ ምንም ሳይናገር ወጣ።
 
4.4 ከአያያዥ መስተጻምሮች በኋላ
 
ምሳሌ፡ ሲገባ እንጂ፣ ሲወጣ አላየሁም።
 
4.5 በተከታታይ የሚመጡ ንዑስ ሐረጎችን ለመለየት።
 
ምሳሌ፡ ወረቀት ከዓለማየሁ፣ እርሳስ ከዘውዴ፣ ላጲስ ከጥሩወርቅ ተበድሮ ሒሳቡን ሠራ።
 
4.6 ዐረፍተ ነገር እንዳያሻማ የንባብ ቆምታ መደረግ እንዳለበት ለማመልከት
 
ምሳሌ፡ ለመኖር፥ ሰው፥ መብላት አለበት።
 
4.7 ስም ጥሪን ወይም ተናጋሪ ገፀ - ባሕሪያትን ለማመልከት
 
ምሳሌ፡ <<ዘነበ ፣ ለምን በርትተን አናጠናም>> አለና …
<<ቶሎ ወደቤት መሄድ አለብሽ!>> አለ ንጉሤ፣ ዓይኑን አፍጥጦ።
 
4.8 ምዕራፍና ቁጥርን ለመለየት
 
ምሳሌ፡ ማቴዎስ 4 ፥ 12
 
4.9 በግጥም የቤት መምቻ ስንኞች መጨረሻ
 
ምሳሌ፡ ወንድ ልጅ ተወልዶ ካልሆነ እንዳባቱ ፣
አመልማሎ ስጡት ይፍተል እንደናቱ።
 
4.10 የግለሰብን ስምና አድራሻ በተከታታይ ለማመልከት
 
ምሳሌ፡ ታምሩ ተገኝ ፣
የሰሜን ሸዋ ጤና ማዕከል ፣
ፖ. ሣ. ቁ. 44259 ፣
ኮረማሽ።
 
(5) ድርብ ሠረዝ (፤)
 
 
5.1 ድርብ ሠረዝ፣ ድርብ ሐሳቦችን አጣምሮ ለማቅረብ ያገለግላል።