ከ«ሊኑክስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
Fixed typo
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ Mobile app edit Android app edit
መስመር፡ 1፦
[[ ምክንያት ከርነሉ በጥቂቱ ተቀያይሮ እንገኘዋለን።
[[ስዕል:334px-Tux.svg.png|170px|thumb|የሊኑክስ ምልክት]]
'''ሊኑክስ''' የሚባለው ቴክኖሎጂ የ[[ኮምፒውተር]] ዉስጠ-አካልን የሚቆጣጠር ([[ስርአተ ክውና]]) [[ዩኒክስ]]ን የሚመስል [[ሶፍትዌር]] ነው። ነገር ግን ብዙ ጊዜ ሰዎች ሊኒክስ ብለው የሚጠሩት ከዩኒክስ የሚባለው ኦፕሬቲንግ ሲስተም የተወለዱትን ኦፕሬቲንግ ሲስተሞችን ነው።
 
ሊኑክስ በነፃ ከሚገኙ ሶፍትዌሮች ግንባር ቀደም ተብሎ ሊጠቀስ የሚችል ነው። የ[[ምንጭ ኮድ]]ንም ማለትም ሊኑክስ የተጻፈበትን ኮድ ተጠቃሚው ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ሊቀይረው፣ ሊጠቀመው ብሎም እንደገና ሊያሰራጨው ይችላል። የሊኑክስ ከርነል ለመጀመሪያ ጊዜ በ17 ሴፕቴምበር [[1991 እ.ኤ.አ.]] ለህዝብ ቀረበ። ይኸውም ለ[[ኢንቴል]] x86 ፒሲ አርክቴክቱር የተሰራው ነበር። ከዚሀም በተጨማሪ ከርነሉ ጠቃሚ ስርአተ ክወና እንዲሆን ከ[[ጂኤንዩ]] ፕሮጀክት በ[[ላይብራሪ]]ዎችና በ[[ሲስተም ዩቲሊቲ]]ዎች የታገዝ ነበር። ቆይቶም ጂኤንዩ/ሊኑክስ የሚለውን ስም ተሰጥቶታል። ሊኑክስ በአመዛኙ በሰርቨሮች ውስጥ ባለው ጥቅም ይታወቃል በመሆኑም ከ[[አይቢኤም]]፣ [[ሰን ማይክሮሲስተምስ]]፣ [[ዴል]]፣ [[ሄውሌት ፓካርድ]]ና [[ኖቬል]]ን ከመሳስሉ ድርጅቶች እርዳታን ሲያገኝ ቆይቶአል። ከዚሀም በተጨማሪ ሊኑክስ በተለያዪ የኮምፕዩተር ቁሥ አካላት ላይ ማለትም ሃርድ ዌር፣ በዴስክ ቶፕ ኮምፒዩተሮች ላይ፣ በ[[ምጡቅ ኮምፒዩተር]]ዎች ማለትም ሱፐር ኮምፒዩትር ላይ ፣ በ[[ኢምቤድድ መሳሪያ]]ዎች፣ በ[[ሞባይል ስልክ]]ዎችና በ[[ራውተር]]ዎች እንደ ስርአተ ክወና ሆኖ ያገለግላል።
 
ሊኑክስ በአሁኑ ሰአት ለተለያየ ጥቅም በአካታች ውስጥ ገብቶ ማለትም «ፓኬጅድ ሆኖ» በስርጭት ላይ ይግኛል። በዚህም ምክንያት ከርነሉ በጥቂቱ ተቀያይሮ እንገኘዋለን።
 
== ታሪክ ==