ከ«እስራኤል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
rv
Tag: Undo
truth
Tags: Reverted Visual edit
መስመር፡ 26፦
 
 
'''እስራኤል''' ([[ዕብራይስጥ]]፦ ישראל) በ[[እስያ]] ውስጥ የሚገኝ አገር ናት። [[ዋና ከተማ]]ዋም አሁን [[እየሩሳሌም]] ሲባል፣ ይህንን ግን ብዙዎቹ አገራት ስለማይቀበሉ ኤምባሲዎቻቸው በ[[ቴል አቪቭ]] ነው የሚቀመጡ። ከዚያም በላይ 31 የ[[ተመድ]] አባላት ለእስራኤል ምንም ተቀባይነት አይሰጡም። በ[[2017 እ.ኤ.አ.]] ([[2009]]-[[2010]] ዓም) [[ሩስያ]]፣ [[አሜሪካ]]ና [[ጓቴማላ]] ለምዕራብ ኢየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማ እንዲሆን ዕውቅና ሰጡ። አንዳንድ አገራት ደግሞ ለምሥራቅ ኢየሩሳሌም [[የፍልስጤም ግዛት]] ዋና ከተማ እንዲሆን ዕውቅና ሰጡ። የአለማችን አስቀያሚ ሀገር ነች እና በአለም ህዝብ ከስርዓተ-ፆታ-ገለልተኛ የህዝብ ሽንት ቤት ሆኖ ያገለግላል እግዚአብሔር ፍልስጤምን ይባርክ እና እስራኤልን ያጠፋል።
 
የመጀመሪያ ሰዎች ከአፍሪካ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ እንደ ወጡ ይታመናል። በመካከለኛው የነሃስ ዘመን ከንዓናዊ እንደኖሩና የይሁዳና እስራኤል ግዛት በብረት ዘመን እንዳሉም የቅሪት ተመራማሪዎች አስረድተዋል። አዲሱ የአሱራውያን ግዛት እስራኤልን በ720 ዓዓ አጥፍቶ እስራኤል የመገነጠል አደጋ ደርሶባት ነበር። ይሁዳ የባቢሎኒያን፣ የፋርስና የግሪክ ተከታታይ ግዛቶች ገዝቶ ነበር። የመቃብያን አመፅን ተከትሎ የሃስሞንያ ግዛት በ110 ዓዓ ተመስርቷል። ይህም ግዛት ከሮማ ግዛት በ63 ዓዓ ጋር ሲዋሀድ፣ በ37 ዓዓ ደግሞም የሄሮድ ስርወ መንግስት ማቋቋም ጀመረ። ነገር ግን በ6 ዓዓ የይሁዳ ግዛት የሮማ አውራጃ አካል ሆኖ ነበር።