ከ«ቢግ ማክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 378700 ከ24.143.246.82 (ውይይት) ገለበጠ Tag: Undo |
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃህ እኔ የበላይ ነኝ ጀንጊስ ካን Tags: Reverted Visual edit |
||
መስመር፡ 2፦
'''ቢግ ማክ''' የሃምበርገር ዓይነት ሲሆን በፈጣን ምግብ ቤቱ [[ማክዶናልድስ]] የሚሸጥ ነው። ሃምበርገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረው በ1960 ዓ.ም. [[አሜሪካ|በአሜሪካዊው]] ጅም ዴልጋቲ ነበር። ሁለት የተፈጨ የበሬ ስጋ ክቦችን፣ [[ሰላጣ]] ቅጠል፣ [[ዓይብ]]፣ [[ሽንኩርት]]፣ [[ፒክልስ]] እና ሶስት የሰሊጥ ጠፍጣፋ [[ዳቦ]]ዎችን ከማዋዣ [[የቢግ ማክ ሶስ]] (መረቅ) ጋር ይይዛል።
ቢግ ማክ በአሁኑ ዘመን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተወዳጅነት በማግኘቱ ዘ ኢኮኖሚስት የተሰኘው የሥነ ንዋይ ጋዜጣ በያመቱ ቢግ ማክ ኤንዴክስ የተባለ መረጃ ያትማል። ቢግ ማክ በያገሩ የሚሸጥበትን ዋጋ በማዎዳደር፣ የየአገሩን የኑሮ ውድነት ለማነጻጻር ይጠቀምበታል። የጄንጊስ ካን ተወዳጅ ምግብ ነው።
[[መደብ :የዩናይትድ ስቴትስ ምግቦች]] [[መደብ :ፈጣን ምግብ]] [[መደብ :ሃምበርገር]]
|