ከ«ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: Reverted Visual edit
መስመር፡ 4፦
ከሲና ልሣነ ምድር በላይ አሁን ለዚህ ጽሕፈት በርካታ ምሳሌዎች በ[[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]] (የዛሬው [[እስራኤል]]) ደግሞ ተገኝተዋል። በተለይ የሚታወቀው ደብረ ሲና አጠገብ ካለ አረንጓዴ ፈርጥ ማዕድን ቦታ ነው። ነገር ግን አሁን ከተገኘ ከ100 አመት በኋላ የቋንቋ ሊቃውንት ስለ ተቀረጹት ቃላት ትርጉም በሙሉ እርግጠኛ አይደሉም።
 
==የዋዲ ኤል ሖል ጽሕፈትጽሕjjjk==
==[[nፈት]]==
[[Image:Wadi el-Hol inscriptions drawing.jpg|thumb|200px|የዋዲ ኤል ሖል ጽሕፈት]]
ይህ ጽሕፈት በግብጽ ውስጥ ተግኝቶ በሴማዊ ሠራተኞች እንደ ተቀረጸ ይታሰባል። የፊደሎቹ ቅርጽ ከግብጽኛ ስዕል ጽሕፈት ([[ሀይሮግሊፍ]]) ጋር ተመሳሳይ ነው። እንዲሁም ከጥንታዊ የሲና ጽሕፈት ጋርም ይመሳሰላል። ስለዚህ ሰራተኞቹ ስእሎቹን ተበድረው ከቋንቋቸው ጋር የሚስማማ ድምጽ እንደሰጡት ይታመናል።