ከ«ጋብቻ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የፊደል ግድፈት
No edit summary
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
ጋብቻ ሁለት ሰዎች (በተለምዶ ወንድና አንዲት ሴት) እንደ ጥንዶች ለረጅም ጊዜ ወይም ለቀሪው አብረው ለመኖር የሚስማሙበት ውል ነው።ሕይወታቸው ልጆች መውለድ እና ቤተሰብ መመስረትን ግብ በማድረግ ነው።
'''ጋብቻ''' በሰዎች መካከል የሚፈጠር ማህበራዊ የአንድነት ሥርዓት ወይም [[ህግ|ህጋዊ ስምምነት]] ነው። ስርዓቱ የሚመሠረተው በ[[የሠርግ ሥነ-ስርዓት|ሰርግ ስነስርአት]] ወይም በሌላ ዝግጅት ሊሆን ይችላል። የዚህ ተቋም አወቃቀር እንደየ ባህሉ፣ እንደየ [[ሃይማኖት|ሃይማኖቱ]] እና እንደየ ጊዜው ይለያያል። በ[[ወንድ]] እና በ[[ሴት (ጾታ)|ሴት]] መካከል ለሚፈጠር ጋብቻ ወንዱ [[ባል]] የሚባል ሲሆን ሴቷ ደግሞ [[ሚስት]] ትባላለች።
 
==በመጽሐፍ ቅዱስ==