ከ«አሪስጣጣሊስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata) - The interwiki article is not good
አርስቶትል
Tags: Reverted Visual edit
መስመር፡ 1፦
'''አሪስጣጣሊስ'''አርስቶትል [[ግሪክኛ|በግሪኩ]] Ἀριστοτέλης ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ384 ዓ.ዓ. እስከ ታህሳስ7፣ 322ዓ.ዓ. የኖረ የጥንቱ ግሪክ [[ፈላስፋ]] ነበር። በምዕራቡ አለም ስልጣኔ ከፍተኛ ግምት ያለው ፈላስፋ ነበር። ምንም እንኳ አሪስጣጣሊስአርስቶትል ብዙ መጻሕፍትን የጻፈ ቢሆንም ዘመናትን አልፈው ተርፈው የሚገኙት መጻሕፍት ጥቂት ናቸው። የ[[ፕላቶ]] ተማሪ የሆነው አሪስጣጣሊስ በተራው የንጉሱ [[ታላቁ እስክንድር]] አስተማሪ የነበርና ንጉሱ በእድሜ ጎልምሶ የዚያን ዘመን አለም በሚገዛ ወቅት በስሩ ከሚያስገብራቸው እንግዳ አገሮች እጽዋትንና እንሣትን ለፈላስፍው መምህሩ ይልከለት ነበር።
[[ስዕል:Aristoteles Louvre.jpg|right|thumb|200px|የአሪስጣጣሊስ ሐውልት: ከ[[ሊሲፐስ]] ነሐስ ሃውልት የተቀዳ፣ [[ለቭር]] [[ቤተ መዘክር]] ]]
 
'''አሪስጣጣሊስ''' [[ግሪክኛ|በግሪኩ]] Ἀριστοτέλης ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ384 ዓ.ዓ. እስከ ታህሳስ7፣ 322ዓ.ዓ. የኖረ የጥንቱ ግሪክ [[ፈላስፋ]] ነበር። በምዕራቡ አለም ስልጣኔ ከፍተኛ ግምት ያለው ፈላስፋ ነበር። ምንም እንኳ አሪስጣጣሊስ ብዙ መጻሕፍትን የጻፈ ቢሆንም ዘመናትን አልፈው ተርፈው የሚገኙት መጻሕፍት ጥቂት ናቸው። የ[[ፕላቶ]] ተማሪ የሆነው አሪስጣጣሊስ በተራው የንጉሱ [[ታላቁ እስክንድር]] አስተማሪ የነበርና ንጉሱ በእድሜ ጎልምሶ የዚያን ዘመን አለም በሚገዛ ወቅት በስሩ ከሚያስገብራቸው እንግዳ አገሮች እጽዋትንና እንሣትን ለፈላስፍው መምህሩ ይልከለት ነበር።
 
== የህይወት ታሪክ ==