ከ«ጀርመን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አሳሳች ውሂብ ተወግዷል
ሄል ሂትለር
Tags: Reverted Visual edit
መስመር፡ 22፦
የስልክ_መግቢያ = +49|
ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .de|ባንዲራ_ሥዕል=Flag of Germany.svg}}
ሄል ሂትለር
'''ጀርመን''' ወይንም በይፋ ስሙ '''የጀርመን ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ''' በመካከለኛ አውሮፓ የሚገኝ ታሪካዊ አገር ነው። አገሩ 16 ክልሎች ሲኖሩት ዋናና ትልቁ ከተማውም [[በርሊን]] ነው።
 
 
በ100 ዓም በፊት እነኚህ ጎሳዎች "ጀርመኒያ" የተባለች ትንሽዬ ግዛት እንዳቋቋሙ በታሪክ ይገለፃል። ጀርመን መካከለኛውን የአውሮፓ ክፍል ይዛ እንደ ሀገር መቋቋም የጀመረችው በቅዱስ ሮማን ግዛት በ10ኛው ክፍለ ዘመን ነበር። ይህ ግዛት የጀረመን "የመጀመሪያው ራይክ" ተብሎ ይጠራል። ይህ ግዛት ከፍራንኮች (ፈረንሳይ) ጋር ተደጋጋሚ ጦርነት ውስጥ በመግባት የቅዱስ ሮማን ግዛት በናፖሊያ ጦርነት በ1806 ዓም ሊፈርስ ችሏል። ከዛም በኋላ የጀርመን ኮንፌድሬሽን ጥቂት ግዛቶችን በመያዝ መቋቋም ጀመረ። በመካከለኛው ዘመን በሀይማኖት አስተምሮት ችግር ሳቢያ የፕሮቴስታንት እምነት ከካቶሊክ ተገንጥሎ መውጣት ጀመረ። በኢንላይትመንት ጊዜ፣ ጀርመኖች አዳዲስ ሀሳቦችን ማፍለቅ ጀመሩ፣ የካቶሊክ መንግስትን ለመገርሰስ ሲባል የ[[ኢሉሚናቲ]] ማህበር በ1776 ዓም ተመሰረተ። ይህም ማህበር በዚሁ ስራ ቢሳካለትም አላማው ደግሞም የአለምን ሀኔታ ለመቆጣጠር፣ የሀይማኖትን ህልውና ለማጠልሸት እና የ[[ኒው ወርልድ ኦርደር (ሴራ)|ኒው ወርልድ ኦርደር]] አምባገነናዊ የአለም መንግስት ለመመስረት ነበረ።
 
በ1871 ዓም የጀርመን ግዛት ተቋቋመ። ይህም "ሁለተኛው ራይክ" ተብሎ ይጠራል። ይህ ግዛት ጀርመንን ቀኝ እንድትገዛ እና ጀርመናዊ/ኖርዲካዊ የወደቁት መልዐክት ለማስፋፋት ነበረ የታሰበው። ምስራቃዊ የአውሮፓ ግዛቷ ፕሩዥያ ኢምፓየር ይባላል። በአንደኛው የአለም ጦርነት በኋላ የጀርመን ግዛት ከኦስትሮ ሀንጋሪ፣ ከኦቶማን ኢምፓየርና ከቡልጋሪያ ጋር በመግጠም፣ በአላይድ ፓወር ተሸነፈች። ከ1918 እስከ 1919 ዓም በተደረገው አብዮት የጀረመን የዘውዳዊ ግዛት ወደ ፌድራላዊ ዌማር ሪፐብሊክ ከ1918 እስከ 1933 ዓም ስትመራ ነበር። ጀርመን ቀደም ሲል በአንደኛው የዓለም ጦርነት በገጠማት የድንበር መጥበብ ምክንያት ሰይጣናዊው አምባገነናዊው የናዚ መንግስት በአዶልፍ ሂትለር ተጀመረ። ይህም ጊዜ "ሶስተኛው ራይክ" ተብሎ ይጠራል።
 
ናዚ ጀርመን፣ ፋሺስት ኢጣሊያ እና የጃፓን ስርወ መንግስት የአንድዮሽ አምባገነናዊ የአለም መንግስት መመስረት ፍላጎት ቢኖራቸው ነገር ግን የነሱ ተቃራኒ የሆኑት አላይድ ፓወሮች አንድ ላይ ተቀናጅተው ይህንን ስርአት ለመመስረት ያቀረቡትን ጥያቄ ስለተቃወሙት ነበር ወደ ጦርነት የገቡት። ከሁለተኛው የአለም ጦርነት ሽንፈት፣ የጀርመን የጣሊያንና የጃፓን መንግስት ወደ ሊብራል ዴሞክራሲ ተለወጠ። ጀርመን ከ 1958 ጀምሮ የአውሮፓ ህብረት አባል ነው ፣ እና ከተቀረው የምእራብ ጂኦግራፊያዊ ጎን ለጎን ፈጠራን ቀጥሏል። በሴፕቴምበር 1973 ምዕራብ ጀርመን የተባበሩት መንግስታት አባል ሆኑ። እ.ኤ.አ. በ 1991 የሶቪየት ኅብረት ውድቀትን ተከትሎ ፣ ጀርመን እንደገና ከተገናኘች በኋላ በአውሮፓ ህብረት እና በአውሮፓ አህጉር ውስጥ በጣም የበለፀገች ሀገር ሆናለች።
 
==ባህልና ጠቅላላ መረጃ==
ጀርመን አንድ ይፋዊ ቋንቋ ብቻ አለው እርሱም [[ጀርመንኛ]] ሲሆን ከዚህ ውስጥ ብዙ ልዩ ልዩ የጀርመንኛ ቀበሌኞች በአገሩ ይገኛሉ። ለአንዳንድ ሰዎች ጀርመን «የገጣሚዎችና የአሳቢዎች አገር» በመባል ታውቋል። በዓመታት ላይ በ[[ሥነ ጽሑፍ]]፣ በ[[ሥነ ጥበብ]]፣ በ[[ፍልስፍና]]፣ በ[[ሙዚቃ]]፣ በ[[ሲኒማ]]፣ እና በ[[ሳይንስ]] ዘርፎች በርካታ አስተዋጽኦች በማቅረባቸው ጀርመናውያን በዓለም ዝነኛነት አገኝተዋል፤ እንዲሁም [[መኪና]] የሚባለውን ፈጠራ በማስለማት ፈር ቀዳጅ ሆኑ። ጀርመን ደግም ስለ [[ቋሊማ]]ና [[ቢራ]]ዎች ልዩነት ብዛት የገነነ ሆኗል። [[እግር ኳስ]] በጀርመን ከሁሉ የተወደደው [[እስፖርት]] ነው።
 
የ[[ራይን ወንዝ]] አቅራቢያ በጥንት ከሁሉ በፊት የተሰፈረው ሲሆን እዚያ አንዳንድ ጥንታዊ [[የሮሜ መንግሥት]] ድልድይ፣ አምባ፣ ወይም ፍርስራሽ ሊታይ ይችላል። የጀርመን ሕዝብ በብዛት [[ክርስትና|ክርስቲያኖች]] ናቸው፤ በስደትም ወደ አገራቸው ለደረሱት ሰዎች በጠቅላላው ሰላምታ ሰጪዎች ናቸው። [[የበርሊን ግድግዳ]] በፈረሰበትና «[[የቅዝቃዛ ጦርነት]]» በጨረሰበት ወቅት [[የጀርመን ዳግመኛ መወሐድ]] ተከሠተ። በዚያ ሰዓት የቀድሞ አገራት [[ምሥራቅ ጀርመን]]ና [[ምዕራብ ጀርመን]] አብረው የአሁኑን ጀርመን መንግሥት ፈጠሩ።
 
ብዙ የጀርመን ሰዎች በዓለም ዙሪያ ስመ ጥሩ ናቸው። ይህም ደራሲዎች [[ያኮብ ግሪም]]ና ወንድሙ [[ቭልሄልም ግሪም]]፣ ባለቅኔው [[ዮሐን ቩልፍጋንግ ቮን ጌጠ]]፣ የ[[ፕሮቴስታንት]] ንቅናቄ መሪ [[ማርቲን ሉጠር]]፣ ፈላስፋዎች [[ካንት]]፣ [[ኒሺ]]ና [[ሄገል]]፣ ሳይንቲስቱ [[አልቤርት አይንስታይን]]፣ ፈጠራ አፍላቂዎች [[ዳይምለር]]፣ [[ዲዝል]]ና [[ካርል ቤንዝ]]፣ የሙዚቃ ቃኚዎች [[ዮሐን ሴባስትያን ባክ]]፣ [[ሉድቪግ ቫን ቤትሆቨን]]፣ [[ብራምዝ]]፣ [[ስትራውስ]]፣ [[ቫግነር]]ና ብዙ ሌሎች ይከትታል።
 
እጅግ ቁም ነገር የሆነ ጠቃሚ ፈጠራ [[ማሳተሚያ]]፤ [[ዮሐንስ ጉተንቤርግ]] በሚባል ሰው በ[[1431]] ዓ.ም. ተጀመረ። ስለዚህ ተጓዦች ከውጭ አገር ሲመልሱ በአውሮፓ ያለው ሰው ሁሉ እርግጡን በቶሎ ያውቀው ነበር። አሁን ጀርመን «[[ዶይቸ ቨለ]]» በሚባል [[ራዲዮን]] ጣቢያ ላይ ዜና በ[[እንግሊዝኛ]] ያሠራጫል። የጀርመን ሕዝብ ባማካኝ ከአውሮፓ ሁሉ [[ቴሌቪዥን]]ን የሚወድዱ ሲሆኑ ፺ ከመቶ ሰዎች ወይም [[ሳተላይት]] ወይም [[ገመድ ቴሌቪዥን]] አላቸው።
 
{{በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}
{{መዋቅር-መልክዐምድር}}