ከ«አሸንዳ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Fixed Typo
Tags: Replaced Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
'''አሸንዳ፡''' ወይም 'የሴቶች ቀን' የትግራይ ብሄራዊ ባህል ነው።
'''አሸንዳ፡''' ወይም 'የሴቶች ቀን' የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባህል ሲሆን፣ በላሊበላ ፣ ትግራይ ፣ አገው እና አዋሳኝ ስፍራዎች ክፍለ ግዛት እና ሰራየ (ኤርትራ) እንዲሁም ሰቆጣ እና ላስታ (በአገው) ሴቶች የሚከበር ባህል ነው። 300 ዓ.ዓ በሳባውያን ህዝብ በአክሱም ውስጥ እንደተጀመረ የታሪክ አጥኝዋች ይናገራሉ። በዓሉ በወጣት ልጃገረድ ሴቶች በትግራይ ከሚከበሩ ታላቅ በአል አንዱም ነው፣ የትግራይ ሴቶች ይህን በአል ለማክበር በጉጉት ይጠብቃሉ። አሸንዳ ቃሉ [[ትግርኛ]] ሲሆን ትርጉሙም ከሳር ዓይነት የተሰጠ ነው፣ አንድ ነጭ ሽንኩርት ቅጠል እሚመስል ሰፊ እና እረዥም ተክል ነው። ይህ ተክል [[አሸንዳ]] ተብሎ ለሚታዎቀው በዓል መነሻ ሥምም ነው።
 
[[አሸንዳ]]፣ ከ[[ነሐሴ 16]] እስከ [[ነሐሴ 18]] ቀን ድረስ በትግራይ ይከበራል በአሉ በቅርብ ጊዜያትም ተወዳጅነቱ በመጨመሩ በኤርትራ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ሸዋ፣ ኦሮሚያ እናም ሌሎች አካባቢዎች መከበር ጀምሯል።
 
[[መደብ:የኢትዮጵያ በዓላት]]