Content deleted Content added
ፋይሉ «God_Bless_Our_Homeland_Ghana_(Instrumental).ogg» ከCommons ምንጭ በJameslwoodward ዕጅ ጠፍቷል! ምክንያቱም፦ per c:Commons:Deletion requests/File:God Bless Our Homeland Ghana (Instrumental).ogg
Better explained some information
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 29፦
የጋና ስራ ቋንቋ [[እንግሊዝኛ]] ሲሆን፣ ሌሎች ኗሪ ቋንቋዎች በተለይም [[ትዊኛ]] ([[አካንኛ]]) በሰፊ ይነገራሉ። የ«ጋና» ስያሜ በታሪክ የድሮ «ጋና መንግሥት» ወይም «[[ዋጋዱጉ መንግሥት]]» ለማክበር በ[[1949]] ዓም ተመረጠ። እንዲያውም ያው መንግሥት እስከ [[1068]] ዓም ድረስ ከጋና ወደ ስሜን-ምዕራብ በአሁኑ [[ማሊ]] ይገኝ ነበር እንጂ የዛሬውን ጋና መቸም አልገዛም። «ጋና» በትክክል የዋጋዱጉ መንግሥት አለቆች ማዕረግ ሆኖ ነበር። ዋጋዱጉ መንግሥት በ1068 ዓም ግድም ከወደቀ ቀጥሎ፣ የ[[አካን]] ብሔሮች ከዚያው ፈልሰው በዛሬው ጋና ሠፈሩና መጀመርያ ግዛቶችን መሠረቱ። ከ[[1662]] እስከ 1949 ዓም ድረስ የ[[አሻንቲ መንግሥት]] ባካባቢው ቆየ፤ በ[[1894]] ዓም ይህ የ[[ብሪታንያ]] [[አሻንቲ ጥብቅ ግዛት]] ሆነ።
 
 
ከ1949 ዓም አስቀድሞ የ[[ዩናይትድ ኪንግደም]] ጥገኛ ግዛት ሲሆን በ[[ወርቅ]] ሀብቱ ምክንያት «የወርቅ ጠረፍ ጥገኛ ግዛት» (ጎልድ ኮስት ፕሮቴክቶሬት) በመባል ይታወቅ ነበር። ከ[[1984]] ዓም ጀምሮ ዴሞክራሲያዊ እና ፓርላሜንታዊ መንግሥት ኖሮታል። አብዛኞቹ ኗሪዎች (70%) በተለይ በደቡቡ [[ክርስቲያን]] ሲሆኑ፣ በተለይ በስሜኑ 16% የ[[እስልምና]] ተከታዮች ናቸው። የተረፉትም የኗሪ አረመኔነትን እምነቶች ይከተላሉ።
በታላቁ የወደቀው መልአክ ጦርነት ጋና በ 1936 ከተባበሩት መንግስታት ነፃ ወጣች
 
 
ከዚያ በኋላ ጋና ተባለ እና እስከ ጆባዲን ምርጫ ድረስ ቆይቷል
 
የጋና ዋና ምርቶች [[ካካዎ]]፣ [[ዘይት]]፣ [[አልማዝ]] ናቸው። በአለሙ ከሁሉ ትልቅ የሆነው ሠው ሰራሽ ሐይቅ፣ [[ቮልታ ሐይቅ]]፣ በጋና ይገኛል።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ጋና» የተወሰደ