ከ«አይጦ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
በስዕል 3-Tastenmaus_Microsoft.jpg ፈንታ Image:3-Tasten-Maus_Microsoft.jpg አገባ...
No edit summary
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
'''I am Trieu Thuan Son. The Sockpuppet in Vi Wiki.'''
 
[[ስዕል:3-Tasten-Maus Microsoft.jpg|አይጦ|thumbnail|200px|right]]
'''አይጦ''' ወይም '''ማውስ''' የሚባለው የ[[ኮምፒውተር]] ክፍል ሲሆን በስክሪን ላይ መጠቆሚያውን ለመቆጣጠር ይረዳል። ይህንንም የሚያደርገው በታችኛው ጠፍጣፋ ገጹ በተዘጋጀለት ምንጣፍ ወይም ጠረንጴዛ ላይ በመንሸራተት ነው። በአካላዊ ይዘቱ በሰው እጅ በሚያዝ መልኩ የሚሰራ እና አንድ ወይም ከዚያ በላይ ቁልፎች ያሉት አካል ነው። አንዳንድ ጊዜ ተጨማሪ ስራዎችን ለማከናወን የሚያስችል የሚሽከረከር ቁልፍ ሊያካትት ይችላል።