ከ«አቡነ ሰላማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
There were wrong statements Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
||
መስመር፡ 1፦
የአቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን አጭር ታሪክ
“ዓለም አልተገባቸውምና በምድረ በዳና በተራራ፥ በዋሻና በምድር ጒድጓድ ተቅበዘበዙ።” ዕብ. 11፥38። በእርግጥ ዓለም ለእገሌ ይገባል ለእገሌ አይገባም የምትባል አይደለችም። ቅዱሳን መናንያን ግን በራሳቸው ፈቃደ ዓለምን አንፈልግሽም ስላሏት ዓለም አልተገባቸውም ተባሉ። እንደ ማንኛውም ሰው በዓለም መኖር ሲችሉ ዓለምን ንቀው መኖሪያቸውን በተራራና በዋሻ አደረጉ። ያላቸውን ንቀው እንደ ሌላቸው በመሆን ስለ ሰማያዊ ፍቅር መከራን ተቀበሉ። “ሁሉን እያጡ መከራን እየተቀበሉ እየተጨነቁ የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ” ዕብ. 11፥37
Line 21 ⟶ 19:
{{መዋቅር-ሰዎች}}
|