ከ«ጣልያን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: Reverted Visual edit
መስመር፡ 22፦
ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .it
}}
'''ጣልያን''' ወይም '''የጣልያን ሪፐብሊክ''' በሜዲትራንያን ደቡባዊ አውሮፓ ክፍል ያለች ሀገር ናት። የ301,340 ኪሎሜትር ስኩዌር የቆዳ ስፋትፋት ያላት ጣልያን ወደ ስልሳ ሚሊየን የሚጠጉ ህዝቦች አሏት። ይህም ከአውሮፓ ኅብረት ሶስተኛ ደረጃ ትይዛለች። ሮም ዋና ከተማዋ ሲሆን ቫቲካን ለብቻው የሚያስተዳድር የጣልያን ከተማ ነው።
 
በመጀመሪያው የሚኒሊየም ምዕተ ዓመት የቅርብ ምስራቅ ኢንዶ ኢታሊያን ህዝቦች ወደ አሁኗ ጣሊያን በመፍለስ "ኢጣሊያ" የሚል ስያሜ አሰጥቷታል። የአሁኗ የጣልያን ደሴት በግሪክ፣ በሮማ፣ በካርቴዥያን፣ እና በአረብ ቅኝ ግዛት ቁጥጥር ስር ነበረች። የሮማ ግዛት በጣልያን ውስጥ "ፓክስ ሮማንያ" የሚባል ጊዜ አበጅቷል። ይህ ጊዜ ጣልያንን ለ200 ዓመታት በቴክኖሎጂ፣ በሳይንስ፣ በኪነ ጥበብ፣ በህግና በስነ ፅሁፍ እንድትበለፅግ አድርጓታል።