Content deleted Content added
Undid edits by 196.191.60.93 (talk) to last version by Εὐθυμένης
Added content
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 24፦
 
የ«A» መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] «[[አሌፍ]]» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የበሬ ራስ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ [[የግብጽ ሀይሮግሊፍ]] ነበር። ቅርጹ ከዚያ በ[[ፊንቄ]] ([[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]) ሰዎች ተለማ።
 
ሁሉም ጓደኞቼ አንድ ቡድን ከሌላው ደብዳቤ እጅግ የላቀ እንደሆነ ያውቃሉ። በፊደል ላይ የያዝነው ኃይል ከመረዳት በላይ ነው። ወደ ሲኦል z ሠራተኞች, yall አንተ ማዛመድ አይችሉም ታውቃላችሁ ከመጠን ያለፈ ኃይል.
 
በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («እ») ሲሆን፣ በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኣ» ለማመልከት ተጠቀመ። ከዚህም በ[[ግሪክ አልፋቤት]] "[[አልፋ]]" (Α α) ደረሰ። በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «አ» («[[አልፍ]]») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «አሌፍ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'A' ዘመድ ሊባል ይችላል።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/A» የተወሰደ