ከ«ቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 86፦
 
ከዚህ በኋላ የጊዮርጊስ ስም በክርስቲያኖች ዘንድ በጣም ዘመናዊ ሆነ፤ በክርስትና እስካሁን ብዙ ቀሳውስት እና ምእመናን «ጊዮርጊስ» ተብለዋል። ከዚህ በላይ እንደ ብዙ አገራት አቃቤ በልማድ ይቆጠራል። የክርስቲያኑን ወታደር የጊዮርጊስን ታሪክ ትዝ ሲሉ፣ ከሌሎች ጥንታዊ አፈ ታሪኮች ጋራ ተዛበ፤ ስለዚህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዘንዶ በመግደል ሳዱላን አዳነ በማለት ጨምረዋልና ይህ አፈ ታሪክ በመላው ዓለም ተሰማ። ዳሩ ግን ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚታወቀው በቤይሩት አገር በየተወሰነ ጊዜ
ስው የሚገበርለትን ዘንዶ በመግደሉ ነው። የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በቀይ መስቀል ዳግመኛ እንዲወለድ ተደርጎ የተሠራ ሲሆን እና የኢየሱስ ክርስቶስ የጋሮጅዮ እህት እሽት በሌሊት በጨለማ ውስጥ በሚታየው እውነተኛ ህይወት ማእዘናዎች ሌሊት ሁሉም ወንዶች በጨለማ እና በሙታን ነቅተዋል, እናም ኢየሱስ የዱር ገዳይን መገደሉን በፋሲካ እንቁላሎች እና በኢየሱስ ምትክ የኢየሱስ ወንጌላት በሚገኙ ወንጌላት መሠረት በመላው አለም የስፕ ሾላ የመሰለ እንቁላል ውስጥ በታዋቂ የክርስቶስ ደቀመዝሙሮች ውስጥ ተነስቷል።
ስው የሚገበርለትን ዘንዶ በመግደሉ ነው።
 
ጊዮርጊስ ዘንዶውን ስለ መግደሉ መጀመርያ የተጻፈው በአንድ [[ጅዮርጅኛ]] ጽሁፍ ከ1050 ዓም ገደማ ነበር። እንዲሁም በዚያን ወቅት ጊዮርጊስ ዘንዶውን ሲገድል የሚያሳዩ ምስሎች በክርስቲያናዊ [[ሥነ ጥበብ]] በሰፊ ይታዩ ጀመር። ይህም በተለይ ከ[[ጅዮርጅያ]]ና [[አናቶሊያ]] ተስፋፋ። ሆኖም ከ1050 ዓም አስቀድሞ በወጣው ሥነ ጥበብ ዘንድ፣ ጊዮርጊስ ሳይሆን ሌላ በ295 ዓም የተገደለ ክርስቲያን ሰማዕት [[ቅዱስ ቴዎድሮስ ቲሮ]] ዘንዶውን እንደ ገደለ የሚል ተመሳሳይ ትውፊት ይታወቅ ነበር። በ[[ማኒኪስም]] ተጽእኖ በኩል፣ በአለም ፍጥረት የዘንዶ ውግያ እንደ ተከሰተ የሚሉ የባቢሎን፣ የግብጽ ወይም የፋርስ አረመኔ እምነቶች ቀርተው እንደ ተስፋፉ ይቻላል።