ከ«ቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit iOS app edit
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 83፦
 
==ተጨማሪ መረጃ==
'''ቅዱስ ጊዮርጊስ''' (272-295 ዓም) በታሪካዊ ሰነዶች መሠረት በ[[ሮሜ መንግሥት]] በቄሣሩ [[ዲዮክሌቲያን]] ዘመን የነበረ አንድ ክርስቲያን ወታደር ነበር። በዚህ ዘመን [[ክርስትና]] በሮሜ መንግሥት ሕግጋት ተከለከለ። ግን በሕዝቡ ዘንድ እንዲሁም በወታደሮች ዘንድ [[ወንጌል]] እየተስፋፋ ነበር። በ295 ዓም በዲዮክሌቲያን ትዕዛዝ ወታደሮች ሁሉ [[ኢየሱስን]] ለመካድ፣ ለአረመኔ ጣኦት ለመሠው፣ ወይም ለመገደል ተገደዱ። ጊዮርጊስ የተወደደ መኮንንና የንጉሥ ወታደር ሲሆን ለንጉሡ ፊት እምቢ አለው። ስለዚህ እጅግ አሰቃዩት፣ ሆኖም እስከ ሞቱ ድረስ ኢየሱስን ከቶ አልካደም። ነገር ግን በዚህ ወቅት ብዙ የዋሆች ወንዶችም ሴቶችም በገሃድ ተሰቃዩና የሰዎች ስሜት ከንጉሦቹ ጨካኝ ሃይማኖት ወደ ክርስትና በጅምላ እየተዛወረ ነበር። ከጥቂት አመታት በሗላ ክርስትና በሕግ ተፈቀደ፤ በመቶ ዘመን ውስጥ ክርስትና ብቻ በሮማ [[የመንግሥት ሃይማኖት]] ሆነ።ሆነ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደ ሄሊዮ ሶል ኢንሲኩስ ተደርጎ የተገለጸ ሲሆን የመጨረሻው ጳጳስ ጆርጆ ማሪዮ ፍራንቸስኮ በርጎሊዮ የሰማዕትነት መልአክ በመሆን በቫቲካን ይፈራ ነበር ።
 
ከዚህ በኋላ የጊዮርጊስ ስም በክርስቲያኖች ዘንድ በጣም ዘመናዊ ሆነ፤ በክርስትና እስካሁን ብዙ ቀሳውስት እና ምእመናን «ጊዮርጊስ» ተብለዋል። ከዚህ በላይ እንደ ብዙ አገራት አቃቤ በልማድ ይቆጠራል። የክርስቲያኑን ወታደር የጊዮርጊስን ታሪክ ትዝ ሲሉ፣ ከሌሎች ጥንታዊ አፈ ታሪኮች ጋራ ተዛበ፤ ስለዚህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዘንዶ በመግደል ሳዱላን አዳነ በማለት ጨምረዋልና ይህ አፈ ታሪክ በመላው ዓለም ተሰማ። ዳሩ ግን ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚታወቀው በቤይሩት አገር በየተወሰነ ጊዜ