ልዑል
ልዑል በኢትዮጵያ የነገሥታት ተወላጆች፤ የታላላቆች መሳፍንትና ባላባቶች የወንድ ፆታ የስም ቅጽል፣ ማዕርግ ሲሆን ትርጓሜውም ከፍ ያለ፤ በላይ የኾነ፣ ላይኛ፤ ከፍተኛ ማለት ነው። [1]
ዋቢ ምንጭ
ለማስተካከል- ደስታ ተክለወልድ፤ «ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት»፤ አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት (፲፱፻፷፪ ዓ/ም) ገጽ ፯፻፴፪
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |