የአማኑኤል ሆስፒታል ዶክተር እብዶች ወደ ውጭ እየወጡ ያስቸግሩትና መውጫው ላይ መስመር ወለሉ ላይ ያሰምርና ከዚህ ካለፋችሁ ወየውላችሁ ይላቸዋል። ትንሽ ቆይቶ ሲመጣ መስመሩ አካባቢ ሲታገሉ ያያቸዋል። ተገርሞ ምን እያደረጋችሁ ነው? ሲላቸው። አይ በሥር በኩል ልናልፍ ነው አሉት ይባላል።