ልምጭት(Flagellum) ፀጉር መሰል መዋቅር ሲሆን በዋናነት ለእንቅስቃሴ የሚያግልግል ክፍለ-ህዋስ ነው። ለምሳሌ የኢዮግሊና ልምጭት ያለው ፍጡር ሲሆን ልምጭቱን ለእንቅስቃሴ ይጠቀመዋል።