ሌፕቶስፓይሮሲስ
ሌፕቶስፓይሮሲስ ( የመስክ ትኩሳት በመባል ይታወቃል፤<ማጣቀሻ ስም[1] የአይጥ ማጥመጃ ቢጫ ,[2] እና ፒርትርቢያል ትኩሳት[3] ከሌሎች ስሞች
መካከል) የቁስል የሚመጣው በ የቆርኪ መክፈቻ
ቅርጽ ባክቴሪያ ሌፕቶስፓይራ ተብሎ ይጠራል፡፡ ምልክቶችን ከምንም እስከ
መለስተኛ የራስ ምታት፣ የጡንቻ ህመም፣ እና ትኩሳት እስከ ከፍተኛ ስቃይ ያለበት [[የሳንባ
ፍሰታ|ከሳንባ መድማት]] ወይም ማጅራት ገትር::[4] [5][6] ህመሙ በሰዎች ላይ ወደ ቢጫ ከተቀየረ፣ [[የኩላሊት
አለመስራት]]ካመጣና የመድማት ነገር ካለው ይህ የዊልስ በሽታ ተብሎ ይታወቃል፡፡[6] ከፍተኛ የሳንባ
መድማት ካመጣ ይህ ከፍተኛ የመተንፈሻ አካለት ስቃይ ሁኔታ ይባላል፡፡[6]
ሌፕቶስፓይሮሲስ | |
---|---|
Classification and external resources | |
አጉሊ መነፅር | |
ICD-10 | A27 |
ICD-9 | 100 |
OMIM | 607948 |
DiseasesDB | 7403 |
MedlinePlus | 001376 |
eMedicine | med/1283 መለጠፊያ:EMedicine2 መለጠፊያ:EMedicine2 |
Patient UK | ሌፕቶስፓይሮሲስ |
MeSH | C01.252.400.511 |
መንስኤና ምርመራ
ለማስተካከልእስከ 13 የሚደርሱ የተለያዩ የሌፕቶስፓይራ ዝርያዎች በሰዎች ላይ ህመም ሊያመጡ ይችላሉ፡፡[7] በዱርና በለማዳ እንስሳት ይተላለፋል፡፡[6] በሽታውን
ሚያስተላልፉ እንስሳት አብዛኛዎቹ አይጦች ናቸው፡፡[8] በአብዛኛው በእንስሳት ሽንት ይተላለፋል ወይም በእንስሳው ሽንት የተበከለ ውሀ ወይም
አፈር በስንጥቅቆዳ, አይኖች፣ አፍ፣ወይም አፍንጫ ጋር ንክኪ ሲኖር
ነው፡፡Cite error: Invalid parameter in <ref>
tag[9] በታዳጊ ሀገራት
በአብዛኛው በሽታው የሚከሰተው በገበሬዎችና በከተማ ውስጥ በሚኖሩ ድሀ ህዝቦች ነው፡፡[6] በአደጉ ሀገሮች ደግሞ በሽታው በአብዛኛው የሚከሰተው በቀዝቃዛና በሞቃት የቤት ውጭ
ስራዎች ላይ በሚያዘወትሩት ነው፡፡<ማጣቀሻ ስም=ኤኤፍፒ2010/> ምርመራው በአብዛኛው ፀረ አካላትን
የሆኑ ባክቴሪያዎችን በመመልከት ወይም በደም ውስጥ ዲኤንኤን በመፈተሸ ነው፡፡[8]
መከላከያና ህክምና
ለማስተካከልበሽታውን ለመከላከል በተለይም በበሽታው ከተለከፉ እንስሳት ጋር ሲሰሩ ከንክኪ የሚከላከሉ መሳሪያዎችን መጠቀም፣ ከንክኪ በኋላ መታጠብና ሰዎች በሚሰሩበትም ሆነ በሚኖሩበት አካባቢ አይጦችን መቀነስ፡፡<የማጣቀሻ ስም=ኤአፍፒ2010/> ፀረ ባክቴሪያ ዶክሲላይን, መንገዶኞችን ለመከላከል የምንጠቀምበት ጥቅም ግልፅ አይደለም፡፡ [4] የሌፕቶስፓይራየእንስሳት ክትባት ወደ ሰዎች የመሸጋገሩን ሁኔታ ይቀንሳል፡፡<የማጣቀሻ ስም=ኤኤፍፒ2010/> በበሽታው ከተያዙ ህክምናው የሚከተሉትን ፀረ ባክቴሪያዎችን መጠቀም ነው፡ ዶክሳይሊይን፣ ፒንሲሊን፣ ወይም ሴፍትራይክሶን፡፡<ማጣቀሻ ስም=ኤኤፍፒ2010/> የዌይልስ በሽታና አሰቃቂ የሳንባ ደም ፍሰት ሁኔታ ውጤቱ ህክምናው ቢኖር እንኳን የዌይልስ በሽታ 10% እና አሰቃቂ የሳንባ ደም ፍሰት 50% ሞት ያስከትላሉ፡፡ [6]
የበሽታ አመጣጥ ጥናት
ለማስተካከልበአመት ውስጥ በሊፕቶስፓይሮሲስ የሚያዘው ሰው ቁጥር ከ 7 እስከ 10 ሚሊዮን ይደርሳል፡፡[10] በዚህ መንስኤ የሞቱት ቁጥር ግልጽ አይደለም፡፡<ማጣቀሻ ስም =ኤንኤችኤስ2012/> በሽታው በየትኛውም የአለም ክፍል የሚከሰት ቢሆንም ይበልጥ ጎልቶ የሚታየው በሞቃታማ ክፍሎች ነው፡፡[4] መከሰት በታዳጊ ሀገሮች ውስጥ በደሳሳ ቦታዎች፡፡[6] በሽታው ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው በጀርመን በዊል አማካኝነት በ1886 ውስጥ ነው፡፡<ማጣቀሻ ስም=ኤኤፍፒ2010/> በበሽታው የተያዙ እንስሳት ምንም ምልክት፣ መጠነኛ ምልክት፣ ወይም ከፍተኛ ስቃይ ምልክቶች ሊያሳዩ ይችላሉ፡፡[7] ምልክቶች በእንስሳው አይነት ሊለያዩ ይችላሉ፡፡[7] በተወሰኑ እንስሳት ሊፕቶስፓይራ በመራቢያ አካባቢ ሊገኙ ይችላሉ፣ እናም በተራክቦ ግኑኝነት ጊዜ ሊተላለፍ ይችላል፡፡[11]
ማጣቀሻ
ለማስተካከል- ^ {{መፅሀፍ ይጥቀሱ|አርዕስት=Mosby's Medical Dictionary|year=2013|አታሚ=ኤልዜቪር የጤና ሳይንስ|isbn=9780323112581|ገፅ=697|url=http://books.google.ca/books?id=aW0zkZl0Jg QC&pg=PA697|edition=9}}
- ^ መለጠፊያ:መፅሀፍ ይጥቀሱ
- ^ መለጠፊያ:መፅሀፍ ይጥቀሱመለጠፊያ:Rp
- ^ ሀ ለ ሐ Cite error: Invalid
<ref>
tag; no text was provided for refs namedAFP2010
- ^ {{cite መፅሄት ይጥቀሱ|የመጨረሻ=የተፍታታ|የመጀመሪያ=ኤ|አርዕስት=ሌፕቶስፓይሮሲስ፡፡|መፅሄት=የአውስትራሊያን ቤተሰብ ሀኪም|ቀን=ሀምሌ 2010|ጥራዝ=39|የወጣው=7|ገፅ=495–8|ፒሚድ=20628664}}
- ^ ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ መለጠፊያ:መፅሄት ይጥቀሱ
- ^ ሀ ለ ሐ {{ማጣቀሻ ድረ|አርዕስት=ሌፕቶስፒሮሲስ|url=http://www.cfsph.iastate.edu/Factsheets/pdfs/leptosp irosis.pdf|ስራ=የምግብ ዋስትናና የህዝብ ጤና ማዕከል|የተጎበኘበት ቀን=8 ህዳር 2014|ቀን=ጥቅምት 2013}}
- ^ ሀ ለ {{ መፅሄት
ይጥቀሱ |ፀሀፊ=Wasiński B, Dutkiewicz J |አርዕስት=ሌፕቶስፓይሮሲስ— ከሰዎች ተግባራትና ከአካባቢ
ጋር የተዛመደ የወቅቱ አደጋ ሁኔታ |መፅሄት=አን አግሪክ አካባቢ
ሜድ |ጥራዝ=20 |የወጣው=2 |ገፆች=239–
44 |አመት=2013 |ፒሚድ=23772568 |ዶይ= |url=http://aaem.pl/fulltxt.php?ICID=10523
23}} Cite error: Invalid
<ref>
tag; name "Was2013" defined multiple times with different content - ^ You must specify title = and url = when using {{cite web}}."".
- ^ {{ይጥቀሱ ድረ|አርዕስት=ሊፕቶስፓይሮሲስ|ዩአርኤል=http://www.nhs.uk/conditions/Leptospirosis/Pages/I ntroduction.aspx|work=NHS|የተጎበኘበት ቀን=14 ማርች 2014|ቀን=07/11/2012}}
- ^ {{ይጥቀሱ መፅሀፍ|የመጨረሻ1=በፈቃደኝነት|የመጀመሪያ1=ሶሊ|የመጨረሻ2=አድለር|የመጀመሪያ2=ቤን|የመጨረሻ3=ቦሊን|የመ ጀመሪያ3=ካሮል|አርዕስት=ሌፕቶስፓይራ እና ሌፕቶስፓይሮሲስ|ቀን=1999|አሳታሚ=ሜዲሳይ|ቦታ=ሜልቦርን፣አውስትራሊያ|አይኤስቢን=0 9586326 0 ኤክስ|ገፅ=113|ዕትም=የተከለሰ 2ኛ|ምዕራፍ=በእንስሳት ውስጥ የሌፕቶስፓይሮሲስ ህክምና}}