ላፕቶፕ ኮምፒውተር እንዲሁም ኖት ቡክ በመባልም የሚጠራው ተንቀሳቃሽ የኮምፒዩተር አይነት ሲሆን ብዙውን ጊዜ ከ 1 እስከ 3 ኪሎ ግራም (ከ2 እስከ 7 ፓውንድ) ክብደት ያለው ለጉዞ የሚመች ትንሽ የግል ኮምፒውተር ነው። ለመሸከም የቀለለ እንዲሁም የባትሪ መያዝ አቅሙ ከ 4 እስከ 8 ሰአት ገደማ ሲሆን ዋጋውም ውድ የሆነ መሣርያ ነው።

ላፕቶፕ

አንድ ላፕቶፕ ጥሩ የሆነ አቅም የሚኖረው ኮር አይ ፭ ወይም አይ ፯ ሲሆን ነው።