ላይቀርልኝ እዳ በጊዜ ልሰናዳ

ርጉሙ፡

ስንፍናን የሚቃወም፣ ነገሮችን በጊዜውና አስቀድሞ መስራትን የሚመክር አባባል ነው።