ላም ካልዋለበት ኩበት ለቀማ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ላም ካልዋለበት ኩበት ለቀማ የአማርኛ ምሳሌ ነው።
ኩበት ማለት የደረቀ የከብት እበት ሲሆን ከብቶች ባልዋሉበት ቦታ ኩበት መልቀም አይቻልም ። ነገር ግን ከብቶች በሚውሉበት ቦታ እበት ስለሚጥሉ እበቱ ደርቆ ኩበት ስለሚሆን ሰዎች ለማገዶ ይለቅሙታል ማለት ይሰበስቡታል ።