ላም እሳት ወለደች እንዳትልሰው ፈጃት እንዳትተወውም ልጅ ሆነባት

ላም እሳት ወለደች እንዳትልሰው ፈጃት እንዳትተወውም ልጅ ሆነባትአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

አጣብቂኝ ሁናቴን የሚገልጽ አባባል።