ሊዮኔል ሜሲ (እስፓንኛ፦ Lionel Messi) ታዋቂ አርጀንቲናዊ የእግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለእስፓንያ የእግር ኳስ ክለብ ባርሴሎና እና የአርጀንቲና ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል ሜሲ እና ካታላን በጥሩ ባርሴሎና ሸሚዝ ሁሉንም ነገር አሸንፈዋል።

ሜሲ ለባርሴሎና ሲጫወት