ሊበሉዋት ያሰብዋትን አሞራ ይሏታል ጂግራ

ትርጉሙ ለማስተካከል

የአንድን ነገር መጥፎ መጥፎ ጎኖች ወደጎን ትቶ ጥቅም ለማግኘት ሲባል ብቻ የሚጠቅመንን ጎን መርጠን ስንመለከት፣ ያንን ስህተት ለማመላከት የሚጠቅም ምሳሌ።