ሊምቡርግኛ (Limburgs) በደቡብ ነዘርላንድና በምሥራቅ በልጅግ የሚናገር የነዘርላንድኛ ቀበሌኛ ነው።

ሊምቡርግኛ የሚናገርበት ዙሪያ