ሉካስ ቦንጋኔ ትዋላ (ጥቅምት ፱ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለኦርላንዶ ፓይሬትስ እና ለደቡብ አፍሪካ በተከላካይነት ይጫወታል።

ሉካስ ትዋላ

ሙሉ ስም ሉካስ ቦንጋኔ ትዋላ
የትውልድ ቀን ጥቅምት ፱ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ኔልስፕሩዊትደቡብ አፍሪካ
ቁመት 171 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ ተከላካይ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
ሴንትስ
ኦርላንዶ ፓይሬትስ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ከ2004 እ.ኤ.አ. ኦርላንዶ ፓይሬትስ 88 (12)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2005 እ.ኤ.አ. ደቡብ አፍሪካ 23 (1)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።