ለገሰ ኩሳ
ለገሰ ኩሳ ታዋቂ የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለገሰ የቀድሞ የመተሃራ፡ የፖሊስነ የመብራት አጥቂ የነበረ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ከኳስ የተገለለ ቢሆንም ከፍተኛ ትምህርቱን ጨርሶ በአዲስ አበባ መብራት ኃይል ባለስልጣን መስራያ ቤት በስፖርት ክለብ ውስጥ በሂሳብ ሰራተኛነት እየሰራ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |