ለዝንብ ከትላንት ወዲያም ድሮ ነው

ትርጉሙ ለማስተካከል

የጊዜን ተነጻጻሪነት ያስረዳል። ዝምብ እድሜዋ አጭር ስለሆነ በርግጥም እያንዳንዱ ቀን ለሷ እንደ አመት ነው።