ለክፋት ያደለው አሳዳጊ የበደለው

ለክፋት ያደለው አሳዳጊ የበደለውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

በትክክል ያላደገ ልጅ ክፋት ያደርጋል። ልጅን በጥሩ ሁኔታ ማሳደግን የሚመክር።