ለእግሩ የተጠየፈ ለቂጡ አተረፈ

ለእግሩ የተጠየፈ ለቂጡ አተረፈአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ምናልባትም ጭቃን አልረግጥም ብሎ ተጠይፎ ሲዘል አዳልጦት ጭቃ ላይ የወደቀን ሰው የሚገልጽ አባባል ነው። ትንሽ ችግርን አመልጣለሁ ብሎ የበለጠ ችግር ውስጥ የሚገባን ሰው የሚያሳይ።