ለአይን የሚከፋ ለአፍንጫ ይከረፋ

ለአይን የሚከፋ ለአፍንጫ ይከረፋአማርኛ ምሳሌ ነው።

ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል ከሚለው ጋር ተቀራራቢ ትርጉም አለው።