ለቤት ሳማ ለውጭ ቄጤማአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ሳማ የሚለባለብ አትክልት ነው። ቤት ውስጥ መግባት የለበትም። ቄጤማ ደግሞ ቤት ውስጥ የሚነጠፍ የሳር አይነት ነው።